You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
ማስታወቂያ
ሶማሊያ
እርስ በርስ ጦርነት፣ ሙስና እና ድርቅ የምስራቅ አፍሪቃዊቱን ሐገር ቀዉስ ዉስጥ ከተዋታል።
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ All Content on this topic
All Content on this topic
አዲሷ የሶማልያ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር
የሶማሊያ መንግስት ትናንት አዲስ ካቢኔ ይፋ አድርጓል። በዚህም መሠረት 10 የመንግስት ካቢኔ አባላት ተመርጠዋል። ወይዘሮ ፎዚያ ዩሱፍ ሃጂ በሶማሊያ ታሪክ የመጀመሪያ ሴት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ተሹመዋል። የካቢኔዎቹ ሹመት በሶማሊያ የሚታየውን የጎሳ ፖሊቲካ ሽኩቻ ይቀንሳል ተብሎ ይታመናል።
ሶማሊያ፥ የአዲስ መንግሥት ምሥረታ ሒደትና ፈተናዉ
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዘገባ እንደሚያመለክተዉ እነዚሕ ፖለቲከኞች በ2009 እና 2010 ለጠፋዉ በመቶ ሚሊዮን ለሚቆጠር ገንዘብ ተጠያቂዎች ናቸዉ።ግን ደግሞ ከነሱ አንዳቸዉ ለፕሬዝዳትነት መመረጣቸዉ ሌሎቹ በሚንስተርነት መሾማቸዉ የሚቀር አይመስልም።
ሶማሊያ፤ አዲስ መንግሥት አሮጌ ፖለቲከኞች
«የሽግግር» እንደተባለ ስምንት ዓመት ሊደፍን ወራት የቀሩት መንግሥት ባለሥልጣናት ግን በአፍሪቃ ጦር እየተጠበቁ በአብዛኛዉ ከምዕራባዉያን፥ በጥቂቱ ከአረብ ሐገራት የሚገኘዉን ርዳታ እየተቀራመቱ ከመቀማጠል ባለፍ ለሶማሊያ ሕዝብ የተከሩት ብዙም የለም።
የሶማሊያ ሕገ መንግሥት መፅደቁ
የሶማሊያ ሕገ መንግሥት አፅዳቂ ሸንጎ ትናንት የሀገሪቱን ሕገ መንግሥት በከፍተኛ አፀደቀ። 825 የጎሣ ሽማግሌዎች የተሳተፉበት ሸንጎ በረቂቁ ሕገ መንግሥት ላይ የአንድ ሣምንት ክርክር ካካሄደ በኋላ 621 አባላት ረቂቁን ሕገ መንግሥት ሲደግፉ፡ 13 ተቃውመውታል፤ 11 ደግሞ ድምፅ ከመስጠት ታቅበዋል።
ሶማሊያ እና ኢጋድ
ከሃያ አንድ ዓመታት በኋላ በእርስ በርስ ግጭትና በአሸባሪነት በተፈረጀዉ አሸባብ በታመሰችዉ ጎረቤት ሶማሊያ ከሁለት ወራት በኋላ ቋሚ መንግስት እንደሚመሠረት ተገለፀ። ይህን ያስታወቀዉ የምስራቅ አፍሪቃ አካባቢ ሀገሮችን ያሰባሰበዉ
የኬንያ ጦር፥ «አሚሶም»ና ሶማሊያ
የዛሬ ስድስት ዓመት ግድም የአፍሪቃ ሕብረት፥ ሠላም አስከባሪ ሠራዊት ወደ ሶማሊያ ለማዝመት ሲወስን የሶማሊያ ጉዳይ ባንድ ወይም በሌላ መልኩ የሚነካካቸዉ እንደ ኢትዮጵያ፥ ኬንያና ጅቡቲን የመሳሰሉ ሐገራት ሠራዊት እንዳያዘምቱ ተወስኖ ነበር።ዛሬ ግን
የአዉሮጳ ሕብረት ዉሳኔና ሶማሊያ
የሕብረቱ አባል ሐገራት ዉጪ ጉዳይ ሚንስትሮች ዛሬ ባሳለፋት ዉሳኔ መሠረት ግን ጦሩ መሬትም የሚገኙ የባሕር ወንበዴዎችን እየተከታተለ ያጠቃል። መሳሪያዎቻቸዉንም ይመታል።ሚንስትሮቹ ለጦራቸዉ ተልዕኮ ማፅፈፀሚያ ተጨማሪ ገንዘብ መድበዋልም
ሶማሊያ ሠላምና የአፍሪቃ ሕብረት
በሶማሊያ የአፍሪቃ ሕብረት ልዩ መልዕክተኛ ዲያራ ቡቡበከር እንዳሉት አሸባብ ባለፈዉ አመት ማብቂያ የሶማሊያ የሽግግር መንግሥት ጦር፥ የአፍሪቃ ሕብረት ሠራዊት፥ የኢትዮጵያና የኬንያ ወታደሮች በሰወስት ግንባር የሚወጉት የሶማሊያ አክራሪ ሸማቂ ቡድን አሸባብ
የኢጋድ ጉባኤና ሶማሊያ
የምስራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግስታት IGAD አባል አገራት መሪዎች አዲስ አበባ ላይ ዛሬ ባካሄዱት ጉባኤ የሶማሊያን ጉዳይ አንስተዉ መክረዋል።
የኢትዮጵያ ጦር ወደ ሶማሊያ ገባ መባሉ
በብዙ መቶዎች የሚቆጠሩ የኢትዮጵያ ወታደሮች በጦርና በማመላለሻ ተሽከርካሪዎች ታጅበው ወደ ደቡብና ማዕከላዊው ሶማሊያ መግባታቸውን የዜና ምንጮች እማኞችን በመጥቀስ አስታውቀዋል።
የኬንያ ጦር ዘመቻ፤አሸባብና ሶማሊያ
ኬንያ ሐገርን መከላከል-«ሊንዳ ኒቺ» ባለችዉ ዘመቻዋ ወደ ሁለት ሺሕ የሚጠጋ እግረኛ ጦር አዝምታለች።ታንክ፥ ተዋጊ ጄትና ሔሊኮብተር የታጠቀዉ ጦር የአሸባብ ዋና የገቢ ምንጭ የተሰኘችዉ የኪስማዩ ወደብን መቆጣጠር ግቡ አድርጎ ጁባላንድ በተባለዉ የኬንያ አጎራባች ግዛት ከጦር እንቅስቃሴ እግድ ቀጣና ለመመስረት ነዉ ዓላማዉ።
የኬንያ ወታደራዊ ርምጃና ሶማሊያ
የኬንያ ወታደራዊ ቃል አቀባይ ጦራቸዉ አሸባብ ይንቀሳቀስባቸዋል በተባሉ አስር የሶማሊያ ከተሞችን እንደሚያጠቃ በማስታወቅ፤ ሲቪሎች ከአካባቢዉ ገለል እንዲሉ አስጠነቀቁ።
የአል-ሸባብ ርምጃና ሶማሊያ
ከአዋጅ ባለፍ በጫት ነጋዴዎች ወይም ሸማቾች ላይ ጥብቅ ቁጥጥር አድርጎ አያዉቅም ነዉ።አሁን ግን ሸባቦች በጫት ላይ ጠጠር ብለዋል።በዚሕም ምክንያት፥-ሶማሊያዊዉ ጋዜጠኛ ሙስጠፋ ሐጂ አብዲኑር እንዳለዉ ሞቃዲሾ ዉስጥ ከትናንት ጀምሮ ጫት የለም።
ሶማሊያ ከእርስበርስ ዉጊያ ወድ ሽብር
ለሐያሉ አለም በርግጥ ኢራቅ አይደለችም። አፍቃኒስታን፥ ፓኪስታን ልትሆን አትችልምም።ሁሉም ግን ያያታል።ግን አያስተዉላትም።ሁሉም ይሻታል ሊያድናት ግን ይፈራል።ልትድንም አትሻም።ሶማሊያ
የመንግስትና የም/ሶማሌ ነፃ አዉጭ ስምምነት
ዛሬ በአዲስ አበባ በኢትዮዽያ መንግስትና በተባበረው የምዕራብ ሶማሊያ የነጻነት ግንባር በካከል ስምምነት ተደርጓል። የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጪ ግንባር ስምምነቱን ተራ የፓለቲካ ጨዋታ ሲል አጣጥሎታል።
የኢጋድ የመሪዎች ጉባኤ ዉሳኔና ሶማሊያ
ይሁንና ዉሳኔዉ ቢሻርም ኢትዮጵያ ሠራዊት እንደማታዘምት የሐገሪቱ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር አስታዉቋል
ዉጊያ የቀጠለባት ሶማሊያ
በሶማሊያ ትናንት ጀምሮ እስከዛሬ መቀጠሉ በተነገረዉ በታጣቂዎችና በአፍሪቃ ሰላም አስከባሪዎች መካከል በተካሄደዉ ዉጊያ የ15 ሰዎች ህይወት መጥፋቱ ተዘግቧል።
የዓለም የምግብ መርሃ ግብርና ሶማሊያ
የተመ ዓለም ዓቀፍ የምግብ መርሃ ግብር WFP ከደቡባዊ ሶማሊያ ለቅቆ መዉጣቱን አስታዉቋል
የአውሮፓ ህብረት እና ሶማሊያ
ጎተንበርግ ስዊድን የተሰበሰቡት የአውሮፓ ህብረት አባል ሐገራት የመከላከያ ሚኒስትሮች በጦርነት ለምትታመሰው ለሶማሊያ የፀጥታ ኃይሎች ስልጠና ለመስጠት የወጣውን ዕቅድ ደገፉ ።
ሶማሊያ-የጋዜጠኞች መገደያ
ዳይሬክተሩ-ሙክታር ወድቋል።ሁለተኛዉ ደሙን እያዘራ-ሮጠ።ገዳዮች ተከተሉት።ግን አላገኙትም።አራት ደቂቃ ያሕል እንዳሯራጡት መሰወሩን ሲያዉቁ።መሬት-ተዘርሮ ወደሚያጣጥረዉ ሙክታር ተመለሱ።እና---እንደገና ጀትልማን።
የኢትዮጵያ ጦር ተመልሶ ሶማሊያ ገባ ተባለ
በፌርፌር አካባቢ የሚገኙ አንዳንድ ነዋሪዎች እንደገለፁት፤ የኢትዮጵያ ወታደሮች በአካባቢው የፍተሻ ጣቢያ አቓቁመው ተሽከርካሪዎችን እየተቆጣጠሩ ነው። በኢትዮጵያ ድንበር አቅራቢያ የምትገኘው የበለድወይኔ ነዋሪዎች በበኩላቸው፤ የኢትዮጵያ ወታደሮች ድንበር ዘልቀው ሃያ ኪሎ ሜትር ገብተዋል ሲሉ ለሮይተር እማኝነታቸውን ገልፀዋል።
ሶማሊያ ከኢትዮጵያ ጦር መውጣት በኋላ
የመጨረሻዎቹ የኢትዮጵያ ወታደሮች ዛሬ ጠዋት ወጥተዋል። ከሶማሊያ ሙሉ በሙሉ ወጥተዋል። በባይዶዋ ብቻ ነበር የቀሩት፤ እነሱም ትናንት ማታ ለቀዋል። አሁን ባዶ በቀሩት ወታደራዊ ይዞታዎች ግጭት ተፈጥሮ ፖሊስና ታጣቂ ሚሊሺያን ጨምሮ ሁለት ሰዎች ተገድለዋል።
ከቀዉስ ያልወጣችዉ ሶማሊያ
በሶማሊያ ለሁለት ዓመታት የሰነበተዉ ኢትዮጵያ ወታደራዊ ኃይል መቃዲሾ ከሚገኙ የጦር ሰፈሮቹ የመጨረሻዉ ቡድን መልቀቁን ዘገባዎች እየገለጡ ነዉ።
ሶማሊያ፤ ዓመጹና የፕሬዚደንቱ ሥልጣን መልቀቅ
የሶማሊያ ሽግግር መንግሥት ፕሬዚደንት አብዱላሂ ዩሱፍ ከተካረረ የሥልጣን ትግል በኋላ ዛሬ ለፓርላማ የሥልጣን መልቀቂያ ደብዳቤያቸውን በማቅረብ ስንብት አድርገዋል።
ዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ የረሳት ሶማሊያ
የሶማሊያ የሽግግር መንግስትና ጅቡቲ የሚገኘው ህብረት ለሶማሊያ ዳግም ነፃነት የተባለው ተቃዋሚ ቡድን ጅቡቲ ውስጥ በሶማሊያ ፍትህ እንዲሁም ዕርቅና ሰላም ላይ ያተኮረ ስብሰባ አኪሂዷል ።
ሶማልያ፡ የኢጋድ ምክክርና በሰሜን ሶማሊያ የተጣሉ ጥቃቶች
የምስራቅ አፍሪቃ ሀገሮች መሪዎች ዛሬ በናይሮቢ ኬንያ ተገናኝተው ባካባቢ ጉዳዮች ላይ መከሩ።
የተመድና ሶማሊያ
የጠቅላይ ሚኒስትር ለዉጥ ያደረገችዉ ሶማሊያ
በሶማሊያ የሽግግር መንግስቱ ጠ/ሚኒስትር የነበሩት አሊ ሞሃመድ ጌዲ ስልጣናቸዉን ከትናንት በስተያ ሲለቁ ፕሬዝደንት አብዱላሂ ዩሱፍ ቀዉስ ማስወገጃ ዉይይት ከጎሳ መሪዎች ጋ ጀምረዋል።
ሶማሊያ፤ ዉዝግብ፤ የጌዲ ስንብት
በሶማሊያ የሽግግር መንግስት ፕሬዝደንት አብዱላሂ ዩሱፍና በጠቅላይ ሚኒስትር አሊ ሞሃመድ ጌዲ መካከል የተፈጠረዉ አለመግባባት ገፍቶ ጌዲ ከስልጣን እንዲለቁ አብቅቷል።
ሶማሊያ እና የፀጥታዉ ጥበቃ ምክር ቤት
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ ሶማሊያ ዉስጥ አለም አቀፍ ሠራዊት ሥለሚሰፍርበት ሁኔታ እንዲያጠኑ የፀጥታዉ ጥበቃ ምክር ቤት መጠየቁን የሶማሊያ የሽግግር መንግሥት እንደሚደግፈዉ አስታወቀ። የሶማሊያ የሽግግር መንግሥት ፕሬዝዳት ልዩ አማካሪን ነጋሽ መሐመድ አነጋግሯቸዉ ነበር።
ሶማሊያ፣ የመርከብ ዘረፋ እና የአለም ምግብ ድርጅት
«አለም አቀፉ ማሕበረሰብ ፈጣን እርምጃ ካልወሰደ ምግብ የሚያስፈልገዉ ሕዝብ ባጭር ጊዜ ዉስጥ ለረሐብ ይጋለጣል።»
አንፃራዊ ሰላም ማግኘቷ የሚነገርላት ሶማሊያ
በሶማሊያ መዲና ለቀናት ዘልቆ የሰነበዉ የመንግስት ወታደሮችና ደጋፊዎቻቸዉ በአንድ ወገን ሸማቂዎች በሌላ ወገን ሆነዉ ያጋጋሉት ዉጊያ አሁን ተንፈስ ብሏል። መዲናይቱም አንፃራዊ ሰላም አግኝታለች ተብሏል። ሆኖም ዛሬም ፍንዳታና ጉዳቱ ገና አላበቃም።
የአፍሪቃ ቀንድና ሶማሊያ በባለሙያ ዓይን
በአፍሪቃ ቀንድ በሚገኙ አገራት አካባቢ ተቋማቸዉን ዘርግተዉ ከሚንቀሳቀሱ የባህር ማዶ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች መካከል Life and Peace Institute የተሰኘዉ ይገኝበታል። ዋና መስሪያ ቤቱ ስዊድን ዑፕሳላ የሆነዉ ይህ ተቋም በኬንያ ናይሮቢ ፅህፈት ቤት አለዉ፣ ለአፍሪቃ ቀንድ አገራት አገልግሎቱን የሚያሳርስበት።
ሶማሊያ፣ የዩናይትድ ስቴትስ እና የኤርትራ ዉዝግብ
ኤርትራ የአፍሪቃ ቀንድን በተለይም የሶማሊያን ሠላም ታዉክለች በማለት የዩናይትድ ስቴትስ ረዳት ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ያሰሙትን ወቀሳ አንድ የኤርትራ መንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣን አጣጥለዉ ነቀፉት።የኤርትራዉ ፕሬዝዳት ኢሳያስ አፈወርቂ ልዩ አማካሪ አቶ የማነ-ገብረ መሥቀል ዛሬ እንዳሉት ወቀሳዉ መሠረተ ቢስ ነዉ።የዩናይትድ ስቴትስ እና የኢትዮጵያን ጣልቃ ገብነት በሌሎች ለመለጠፍ ያለመ ነዉ።ነጋሽ መሐመድ አቶ የማነን በሥልክ አነጋግሯቸዉ ነበር።
ሶማሊያ፣እስላማዊዉ ቡድንና የሰላም ተስፋ
የሱማሊያ ዋና ከተማ በእስላማዊዉ እንጃ ቁጥጥር ስር መዋሏ ለአገሪቱ ሰላም ማግኘት አዲስ እድል ይከፍት ይሆናል የሚሉ አሉ።
ሶማሊያ፣-አዲስ ተስፋ?
ካይሮ፣ዋሽንግተንን ሲረግጡ ተፈፀሙ።ያቺ ሐገርም ፈረሰች።የፈረሰችዉን ለማቆም-ከአይዲድ እስከ ዓሊ መሕዲ መሐመድ፣ ከሞርጋን እስከ አብዲ-ቃሲም ሳላድ ሐሰን፣ ያደረጉት ሙከራ ሁሉ የዉሐ ሽታ ሆኗል።ዩሱፍ ይሳካላቸዉ ይሆን።
Previous page
Page 13 of 13
Next page