You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
ማስታወቂያ
ኤርትራ
ኤርትራ በሰሜን ምስራቅ አፍሪቃ የምትገኝ የቀይ ባህር ዳርቻ ያለት ሀገር ነች። ከሱዳን፣ ከኢትዮጵያ እና ከጅቡቲ ጋር ትዋሰናለች። ዋና ከተማዋ አስመራ ነው።
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ All Content on this topic
All Content on this topic
የኤርትራ ስደተኞች በአፋር
የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች ጉዳዮች ዔጀንሲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ያሲን አልዬ ግን የምግብ እደላም ሆነ አዳዲስ የሚመጡ ስደተኞችን መመዝገቡ አልተቋረጠም ባይ ናቸዉ
የኮሮና ተሕዋሲ ስርጭት በኤርትራ
የኮሮና ተሕዋሲ ስርጭትን ለመከላከል ዓለም አቀፍ የአውሮፕላን በረራዎች ዘግታለች፤ በሀገር ውስጥም ከቦታ፣ ቦታ የሚደረግ እንቅስቃሴን አግዳለች።ትምህርት ቤቶችና የንግድ ተቋማትም ዘግታለች
በትግራይ የኤርትራውያን መጠለያ ሊዘጋ ነው መባሉ
በትግራይ ኤርትራውያን የሚገኙበት መጠለያ ሊዘጋ ነው መባላቸውን ስደተኞች ተናገሩ
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የአዲስ አበባና የመቀሌ ፖለቲከኞች ጣጣ
ጠቅላይ ሚንስትሩ ከኤርትራዉ ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር የመሰረቱት «ወዳጅነትም» የመቀሌ ፖለቲከኞችን ሲበዛ እያስከፋ ነዉ
የኤርትራና የትግራይ እሰጥ አገባ
ፕሬዝደንት ኢሳያስ ለሁኔታው መክፋት የትግራዩን ገዢ ፓርቲ ሕወሓትን ተጠያቂ አድርገዋልም
የሳዑዲ አረቢያ መንግሥት የምህረት አዋጅ እና የኢትዮጵያውያን ጥያቄ
ሳውዲ መንግስት መኖሪያ ፈቃድ የሌላቸው ኢትዮጵያንን ጨምሮ የኤርትራ ፣ ሶማልያ ፣ ቻድና የናይጄሪያ ዜጎች በሦስት ወራት ውስጥ ሃገሪቱን ለቀው እንዲወጡ ታዘዙ
የእርቅ ዳስ
ድንበር አካባቢ ያለው ህዝብ የሁለቱ ድርጅቶች አመራሮች እርቅ ባለማውረዳቸው ለተለያዩ ችግሮች ተዳርጓል።
የታኅሳስ 14 ቀን 2012 ዓ.ም. የዓለም ዜና
ስለ ኖቤል ሽልማቱ ኤርትራዊያን ምን አሉ?
የዓለም የሰላም የኖቤል ሽልማቱ በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል የተጀመረውን ግንኙነት አንድ እርምጃ ወደፊት ያራምደዋል የሚል እምነት እንዳላቸው በኢትዮጵያ የሚኖሩ ኤርትራዊያን ተናገሩ።
የዛላምበሳ ነዋሪዎች አስተያየት
አብይ አሕመድ የኖቤል ሰላም ሽልማት ማግኘታቸው የኢትዮጵያን እና የኤርትራን የሰላም ሂደቱ ለማስቀጠል ያነሳሳቸዋል የሚል ተስፋ እንዳላቸው የድንበር ከተማዋ ዛላምበሳ ነዋሪዎች ተናገሩ።
በኤርትራ እና የሱዳን ስደተኞች መካከል በተነሳ ፀብ በርካቶች ተጎዱ
የኅዳር 15 ቀን 2012 ዓ.ም. የዓለም ዜና
ከሊቢያ ወደ ሩዋንዳ የተወሰዱ ተሰዳጆች
ከሊቢያ ወደሩዋንዳ የተወሰዱ ተሰዳጆች
በኤርትራ የሰብዓዊ መብት ላይ የመከረ አውደ ርዕይ
በኤርትራ መንግስት የሰብዓዊ መብት አፈናና መፍትሄው ላይ የመከረ አውደ ርዕይ በፍራንክፈርት
ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሖሳዕና
ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሖሳዕና
ከአምነስቲ ለኤርትራ የቀረበ ጥሪ
ከአምነስቲ ለኤርትራ የቀረበ ጥሪ
የነሐሴ 21 ቀን 2011 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የነሐሴ 12 ቀን 2011 የዓለም ዜና
አዲሱ የስደተኞች የጉዞ መስመር
በበረሃ እና በባህር ከአፍሪቃ ወደ ምዕራቡ ዓለም የሚደረግ ስደት በሌላ የጉዞ መስመር ተቀይሯል።
ኢትዮጵያና ኤርትራ ጥሩ ግንኙነት ላይ ናቸዉ ተባለ
ኢትዮጵያና ኤርትራ ጥሩ ግንኙነት ላይ ናቸዉ ተባለ
ሲዳማ 11.11.2011 እና ጠ/ሚ ዐቢይ በኤርትራ
የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅንት
የሰኞ ሐምሌ 8 ቀን 2011 ዜና መጽሔት
የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) ለአማራ ክልል አዲስ ዕጩ ርዕሰ መስተዳድር መሰየሙን ዛሬ አስታውቋል። የኤርትራው ገዢ ፓርቲን እና ህወሓትን ለማስታረቅ ያለመ ውይይት ትላንት በመቀለ ተካሂዷል። ኢትዮጵያ እና አሜሪካ አመታዊ የጋራ ወታደራዊ ልምምዳቸውን ዛሬ ጀምረዋል። በሳምንቱ መጨረሻ በኔዘርላንድስ ደንሃግ ከተማ የኢትዮጵያ አገረ መንግስት ግንባታን የተመለከተ ውይይትን ነበር። የዕለቱ ዜና መጽሔት እነዚህን ጉዳዮች ይዳስሳል።
ህግደፍ እና ህወሓትን ለማስታረቅ ጥረቱ ቀጥሏል
"ሁለቱን ፓርቲዎች ለማቀራረብ የምናደርገው እንቅስቃሴ በህወሓት እና የኤርትራው ህግደፍ በኩል በጎ ምላሽ አግኝቷል" - አቶ ሃፍቶም ገብረሊባኖስ
እምብዛም ያልተራመደዉ የኢትዮ-ኤርትራ ግንኙነት
እምብዛም ያልተራመደዉ የኢትዮ-ኤርትራ ግንኙነት
ትኩረት በአፍሪቃ
የኤርትራ ሰብዓዊ መብት ይዞታ
የኤርትራ ሰብዓዊ መብት ይዞታ
አምነስቲ ኢንተርናሽናል ስለኤርትራ
አምነስቲ ኢንተርናሽናል ስለኤርትራ
ከኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡት ሶማሊያውያን
ከኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡት ሶማሊያውያን
ፉኩያማ በአዲስ አበባ፤ዐቢይ በአክሱም እና #ይኣክል የኤርትራውያኑ ተቃውሞ
ፉኩያማ በአዲስ አበባ፤ዐቢይ በአክሱም እና #ይኣክል የኤርትራውያኑ ተቃውሞ
የሰኔ 7 ቀን 2011 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
የኤርትራ የሰብዓዊ መብት ይዞታ እንዲመረመር ተጠየቀ
የኤርትራ የሰብዓዊ መብት ይዞታ እንዲመረመር ተጠየቀ
ስፖርት፤ ሰኔ 3 ቀን፣ 2011 ዓ.ም
ፍሎሬንስ ጣልያን ውስጥ ኢትዮጵያዊው የጁጂትሱ ተፋላሚ አሸናፊ ኾኗል። በኔሽንስ ሊግ የፍጻሜ ፍልሚያ ፖርቹጋል ኔዘርላንድስን ድል አድርጋ ዋንጫውን አንስታለች።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የሱዳን ፖለቲካዊ ቀውስ
የሱዳን ፖለቲካዊ ቀውስ
የአፍሪቃ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቃጠና ትግበራና ፈታኝ ድርድሮች
የአፍሪቃ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቃጠና ትግበራና ፈታኝ ድርድሮች
የሰኞ ግንቦት 26 ቀን 2011 የዜና መጽሔት
በዕለቱ የዜና መፅሄት ቀዳሚ የምናደርገው በኢትዮጵያ ስለተከሰተው የኮሌራ እና አጣዳፊ ተቅማጥ እና ትውከት ወረርሽኝ የጤና ሚኒስትሩ የሰጡትን ማብራሪያ ይሆናል። የአማራ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) ዛሬ በባህርዳር የሰጠውን መግለጫም እንመለከታለን። ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ኤርትራውያን ቁጥር በየወሩ እየጨመረ መምጣቱን የተመለከተ ዘገባም አለን። የጀርመን ሶሻል ዴሞክራቶች መሪ ስልጣን መልቀቅ ተከትሎ በጊዜያዊነት ፓርቲውን ለመምራት ስለተረከቡት ፖለቲከኞች እና በሀገሪቱ ጥምር መንግስት ላይ ስለሚኖረው ተጽዕኖም እንዳስሳለን።
ወደ ኢትዮጵያ የሚሰደዱ ኤርትራውያን ቁጥር እየጨመረ ነው
አብዛኛዎቹ ኤርትራውያን በትግራይ እና አፋር ክልል ባሉ ሰባት የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች የሚቆዩ ቢሆንም አዲስ አበባን ጨምሮ በከተሞች የሚኖሩቱ ቁጥራቸው እየጨመረ ነው ተብሏል።
የግንቦት 25 ቀን 2011 ዓ.ም. የዓለም ዜና
ኤርትራ በአሜሪካ ሽብርተኝነትን ለመዋጋት ተባባሪ አይደሉም ከተባሉ አገራት ዝርዝር ወጣች
ኤርትራ በአሜሪካ ሽብርተኝነትን ለመዋጋት ተባባሪ አይደሉም ከተባሉ አገራት ዝርዝር ወጣች
የግንቦት 24 ቀን 2011 ዓ.ም. ትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች
በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ግንኙነት ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሔደ
በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ግንኙነት ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሔደ
ኤርትራ ከማትተባባር መዝገብ ተሰረዘች
አንድ የኤርትራዉያን ዲያስፖራ ማሕበር ግን የአሜሪካ ዉሳኔም ሆነ በኤርትራ ላይ ተጥሎ የበረዉ ማዕቀብ መነሳት ለኤርትራ ሕዝብ የሚጠቅመዉ የለም ባይ ነዉ
ኤርትራ የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች እገዳ
ኤርትራውያን የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎችን መጠቀም አይችሉም። ያም በመኾኑ ነዋሪዎች መልእክቶችን በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ለመለዋወጥ የዙር አዙር መንገዶችን መጠቀም የግድ ይላቸዋል።
ዜና መፅሔት
ሙሉ ስርጭት
የኤርትራ 28ኛ ዓመት የነፃነት በዓል
በዓሉን በማስመልከት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትርን ጨምሮ የተለያዩ ሐገራት ርዕሠነ-ብሔራትና መራሕያነ-መንግስታት ለኤርትራ መሪና መንግስት የደስታ መግለጫ መልዕክት እያስተላለፉ ነዉ።
የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ስምምነት
ኢትዮጵያ እና በኤርትራ ባለፈው ዓመት የየደረሱበት የሰላም ስምምነት የአፈጻጸም ችግር ገጥሞታል በሚል የሚሰራጨው አስተያየት ከዕውነት የራቀ መሆኑን የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
አዲስ የቀረጥ ጣቢያዎች በኢትዮ ኤርትራ ድንበር
አዲስ የቀረጥ ጣቢያዎች በኢትዮ ኤርትራ ድንበር
ኤርትራ በፕሬስ ነፃነት የዓለማችን መጨረሻ ናት ተባለ
ኤርትራ በፕሬስ ነፃነት የዓለማችን መጨረሻ ናት ተባለ
Previous page
Page 4 of 12
Next page