1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዛላምበሳ ነዋሪዎች አስተያየት

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 2 2012

ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አሕመድን ለኖቤል የሰላም ሽልማት ያስመረጣቸው በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ሰላም ለማውረድ ያደረጉት ጥረት ሂደት ህጋዊ እና ተቋማዊ ቅርጽ ይዞ እንዲቀጥል የብዙዎቹ ፍላጎት መሆኑን የመቀሌው ወኪላችን ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ ዘግቧል። 

https://p.dw.com/p/3Ui6C
Äthiopien | Zalambessa an der Grenze zu Eritrea
ምስል DW/M. Hailesilassie

የዛላምበሳ ነዋሪዎች አስተያየት

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የኖቤል ሰላም ሽልማት ማግኘታቸው የኢትዮጵያን እና የኤርትራን የሰላም ሂደቱ ለማስቀጠል ያነሳሳቸዋል የሚል ተስፋ እንዳላቸው ለዶቼቬለ አስተያየታቸው ያጋሩ የድንበር ከተማዋ ዛላምበሳ ነዋሪዎች ተናገሩ። በሌላ በኩል ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አሕመድን ለኖቤል የሰላም ሽልማት ያስመረጣቸው በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ሰላም ለማውረድ ያደረጉት ጥረት ሂደት ህጋዊ እና ተቋማዊ ቅርጽ ይዞ እንዲቀጥል የብዙዎቹ ፍላጎት መሆኑን የመቀሌው ወኪላችን ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ ዘግቧል። 

ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ

ኂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ