1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ትምህርትኢትዮጵያ

ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: የብሔራዊ ፈተና ጀግናዋ ተማሪ ሲፌኔ ተክሉ

ማክሰኞ፣ መስከረም 7 2017

ሲፌኔ ተክሉ ትባላለች፡፡ በዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከ600 ነጥብ ከተፈተኑ መላው የብሔራዊ ፈተናው ተፈታኞች መካከል 575 ነጥብ በትክክል በመመለስ አንደኛ የሆነውን ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ በርካቶችን አስደንቃለች፡፡

https://p.dw.com/p/4khXU

አዲስ አበባ ውስጥ ተወልዳ ያደገችው ሲፌኔ ለስኬት ስላበቃት የአጠናን ዘይቤና መንገዷ ከዶቼ ቬለ የዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች ክፍለ ጊዜ ጋር አውግታለች፡፡
#ዝምታሰባሪአዳጊሴቶች #GirlzOffMute
ዘገባ፡ ሱመያ ሳሙኤል
ቪዲዮ፡ ሥዩም ጌቱ