ትምህርትአፍሪቃየማህበራዊ መገናኛ ዘዴን ለበጎ ዓለማ የተጠቀሙ ሰው የቀድሞ ትምህርት ቤታቸው መጠገን ችለዋል።To view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoትምህርትአፍሪቃ13 መስከረም 2016እሑድ፣ መስከረም 13 2016ትምህርት ቤቱ ገጠር ውስጥ ከመሆኑ የተነሳ ለረጅም ጊዜ ያለ ጥገና በመቆየቱ ለመማር ማስተማር ሂደት አስቸጋሪ ሆኖ መቆየቱን የትምህርት ቤቱ ርዕሰ መምህር አቶ ከፍያለሁ አድማሱ ይገልጻሉ፡፡ የተወሰኑ ክፍሎቹም ፈርሰዋል፡፡https://p.dw.com/p/4Wkh3ማስታወቂያ