You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
ማስታወቂያ
ባህል
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ዘገባና ትንታኔ
ዘገባና ትንታኔ
የኢትዮጵያዉያን የሩጫ ባህል በኦሎምፒክ ሰሞን
የኢትዮጵያዉያን የሩጫ ባህል በኦሎምፒክ ሰሞን
ኢትዮጵያ በዓለም የረጅም ርቀት ሯጮችን የማፍራት ባህሏን ይዛ መቀጠልዋን አትሌቶችዋ ባስመዘገቡት ድል አስመስክራለች። አርሲ ዞን ዉስጥ ከምትገኘዉ በቆጂ የአትሌቶች መፍለቅያም ናት።
ኢትዮጵያ ለመጀመርያ ጊዜ የተካፈለችበት የቬኒስያዉ ዓለምአቀፍ ኤግዚቢሽን
ኢትዮጵያ ለመጀመርያ ጊዜ የተካፈለችበት የቬኒስያዉ ዓለምአቀፍ ኤግዚቢሽን
በጣልያን ቬኒስያ ከተማ በየሁለት ዓመቱ የሚዘረጋዉ አንጋፋዉ የሥነ ጥበብ ኤግዚቢሽን ዘንድሮ ለ 60ኛ ጊዜ ክፍት ሆንዋል። ዘንድሮ ኢትዮጵያ ለመጀመርያ ጊዜ በተስፋዬ ኡርጌሳ ተወክላለች።
የአይን ብርሃን ለሌላቸዉ ህጻናት ብቸኛዉ ህጻናት መዋያ በአዲስ አበባ
የአይን ብርሃን ለሌላቸዉ ህጻናት ብቸኛዉ ህጻናት መዋያ በአዲስ አበባ
እነዚህ ልጆች የአይን ብርሃን እንዳላቸዉ ሌሎች ልጆች ሁሉ፤ አፀደ ህጻናት በመሄድ አንዳንድ ነገር ይማሩ፤ እዝያ ይዋሉ ነዉ የኛ ዓላማ። አሁን ህጻናት መዋያ ከፍተን ፈር ቀደናል፤ አሳይተናል።
«የአቢሲኒያዋ ጽጌሬዳ» ሰዓሊ አባይነሽ ማንሃይም
«የአቢሲኒያዋ ጽጌሬዳ» ሰዓሊ አባይነሽ ማንሃይም
ከተሰጡኝ አስተያየቶች መካከል “አንቺ ወደዚች ዓለም የመጣሽባትን የቤት ሥራ አግኝተሽዋል” ሲሉ ጽፈዉልኛል። ሌሎች ደግሞ “የአቢሲኒያዋ ጽጌሬዳ” ብለዉ ነዉ የሳልኩትን አበባ የሰየሙት።
መቅደስ ገ/መድህን፤ ቲክቶክ እንድጽፍ፤ እንዳነብ አግዞኛል
መቅደስ ገ/መድህን፤ ቲክቶክ እንድጽፍ፤ እንዳነብ አግዞኛል
ቲክቶክ መድረክ ጽሑፎቼን አቅርቤ ብዙ ተከታዮችን ብሎም ልምዴን እንዳጠነክር፤ እንዳሻሽል አድርጎኛል" የምትለንን የሥነ-ጽሑፍ ባለሞያ ወጣትን ያስተዋዉቀናል።
የአረፋ ክብረ በአል በአዲስ አበባ
የአረፋ ክብረ በአል በአዲስ አበባ
ክብረ በዓሉ የመረዳዳትና የማካፈል ተግባራት የሚፈፀምበት ሲሆን፣ ከብሔራዊ ስታዲየም በተጨማሪ በዙሪያ ገባውም ሰፊ ምዕመን በተገኘበት ተከብሯል።
ተጨማሪ አሳይ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ምናልባት ይወዱት ይሆናል
ምናልባት ይወዱት ይሆናል
41ኛዉ የኢትዮጵያ የባህልና ስፖርት ትርዒት በሰሜን አሜሪካ በድምቀት ጀመረ
41ኛዉ የኢትዮጵያ የባህልና ስፖርት ትርዒት በሰሜን አሜሪካ በድምቀት ጀመረ
በበርካታ ሺህዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ከመላው ዓለም ጭምር በሚታደሙበት በዘንድሮው የአትላንታው ዝግጅት ላይ፣32 የእግር ኳስ ቡድኖች ይሳተፉበታል።
የጀርመን መሰረታዊ ሕግጋቶች የፀደቀበት 75ኛ ዓመት
የጀርመን መሰረታዊ ሕግጋቶች የፀደቀበት 75ኛ ዓመት
የጀርመን መሰረታዊ ሕግጋት የዛሬ 75 ዓመት ፤ 1949 ዓ.ም ተደነገገ። በዚህ እለት የጀርመን ፌደራል ሪፓብሊክም ተመሰረተ። አንቀጽ 1 "የሰዉ ልጅ ስብዕና እና ክብር የሚነካ አይደለም"
በኢትዮጵያ ሙዚቃ ጉልኅ አሻራ ያሳረፈው ሙሉቀን መለሰ አረፈ
በኢትዮጵያ ሙዚቃ ጉልኅ አሻራ ያሳረፈው ሙሉቀን መለሰ አረፈ
ጊዜ በማይሽራቸው የሙዚቃ ሥራወቹ የሚታወቀው ሙሉቀን መለሰ በትናንትናው እለት ጠዋት የረጅም ጊዜ የጤና ክትትል ሲያደርግ ቆይቶ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።
ማስታወቂያ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ትኩረት የሳበ
ትኩረት የሳበ
የአሸንዳ በዓል አከባበር በመቀሌ
ከነሐሴ 16 ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት የሚከበረው ይህ በዓል በሁሉም የትግራይ አካባቢዎች ጨምሮ በአማራ ክልል እንዲሁ በሴት ልጃገረዶች በተለያየ ባህላዊ ይዘት የሚከበር ነው።
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ከሕይወት ሰበዝ
ከሕይወት ሰበዝ
ወደ ኬንያ ለመመለስ ብዙ ምክንያቶች ነበሩኝ
ወደ ኬንያ ለመመለስ ብዙ ምክንያቶች ነበሩኝ
ወደ አገርቤት ከተመለሰች ቦኋላ የፋሽን ኩባንያ ባለቤትና ሥራ አስኪያጅ ሆናለች።
ጉዞ ወደ አገር ቤት
የጋምቤላ ወጣቶች ተዘውታሪ ጨዋታ
ለቅርጫት ኳስ በጋምቤላ ወጣቶች ዘንድ ከሚዘወተሩ ጨዋታዎች በቆንጮነት ከሚቀመጡት ተርታ ነው፡፡ ለበርካታ የክልሉ ወጣቶች እንደውም ከስፖርታዊ ጨዋታነቱ ይልቅ ወደ ህይወት ዘይቤነት ያደላል፡፡
ማስታወቂያ