ባህልጽዱ የኃይል ምንጭTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoባህልShewaye Legesse16 ግንቦት 2008ማክሰኞ፣ ግንቦት 16 2008ጀርመን የዓለማችንን ከባቢ አየር በግምባር ቀደምትነት በመበከል ከሚጠቀሱት ሃገራት መካከል ባትሆንም በ2013ዓ,ም በጎርጎሪዮስ የዘመን ቀመር ወደከባቢ አየር ከተለቀቀዉ የካርቦን ዳይኦክሳይድ መጠን 2,40 በመቶዉን ድርሻ መያዟ ተመዝግቧል። ቀዳሚዋ ቻይና 29,10 በመቶ፤ ተከታይዋ ዩናትድ ስቴትስ ደግሞ 15,00 በመቶዉን ይይዛሉ።https://p.dw.com/p/1Itheማስታወቂያ