1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዲዛይነር ማክ ብራይት ካቫሪ

ሰኞ፣ ሰኔ 5 2015

የናሚቢያው ዲዛይነር ማክ ብራይት ካቫሪ በባህላዊ ልብስ ላይ አዲስ ነፍስ እየዘራ ይገኛል። የ 29 ዓመቱ ወጣት በዘመናዊው የሄሬሮ አለባበስ ላይ ያካተተው በተለይ ለወጣት ናሚቢያውያን ማራኪ ብቻ ሳይሆን ባህላቸውን ለሚቀጥለው ትውልድ ለማስተላለፍ እድል ሰጪ ሆኗቸዋል።

https://p.dw.com/p/4STa7

እነዚህን ልብሶች ቀደም ሲል የሄሬሮ ሴቶች በየቀኑ ይለብሱ የነበረ ሲሆን አሁን ግን 'ኦሆሮኮቫ' ልብስ እንደ ሰርግ በመሳሰሉ ለየት ያሉ አጋጣሚዎች ላይ ይለበሳሉ። ዲዛይነር ማክ ብራይት ካቫሪ የሄሬሮ ቀሚሶቹን በአፍሪቃ እና በአውሮፓ የፋሽን መድረኮች አቅርቧል።#77ከመቶው