ትምህርትአፍሪቃ«የጥላቻ እና የፍቅር ቃላት»To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoትምህርትአፍሪቃChrispin Mwakideu 21 ሰኔ 2012እሑድ፣ ሰኔ 21 2012የባንኩ ሞት በማጋንጌ ከፍተኛ ተቃውሞ ቀስቅሷል፤ መደብሮችን ጨምሮ የቲርቤ ጎሳ አባላት ንብረቶች በእሳት ጋይተዋል። አሁን በማጋንጌ ዋና ከተማ በሚገኝ አንድ የመኖሪያ መንደር ማለዳ ነው። የተቃዋሚው የማለለለፓ አባል የሆነችው ሳሎሜ በዚያው መንደር በሚገኝ መደብር ዳቦ ለመግዛት ጎራ ብላለች። ምን ይገጥማት ይሆን?https://p.dw.com/p/3eTDcማስታወቂያ