1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የግንቦት 23 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

Hirut Melesseዓርብ፣ ግንቦት 23 2016

የዜና መጽሔት ዝግጅታችን የኦሮሚያ ፕሬዚዳንት የአቶ ሽመልስ አብዲሳ የሰላም ጥሪ፣ የአውሮፓ ህብረት የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች የሰጠው ሽልማት ፣ ዓረና ትግራይ በክሉ ለሚታየው ሕገወጥ የመንግስት ባለስልጣናትን መወቀሱን፤ እንዲሁም የቀድሞው አሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በተከሰሱባቸው 34 ክሶች ጥፋተኛ መባላቸውን የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል

https://p.dw.com/p/4gW6F
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ከዚሕ ዝግጅት ተጨማሪ

ከዚሕ ዝግጅት ተጨማሪ

Äthiopien l Metema in der Amhara Region
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ስለዚሕ ዝግጅት

ስለዚሕ ዝግጅት

PODC-DW-Amharisch-Zeitfunk-DWcom

ዜና መጽሄት

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪቃ፣ የአውሮጳ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜና ዘገባዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሚያጠናቅሩት ዜና መጽሄት ከሰኞ እስከ አርብ ከዓለም ዜና ቀጥሎ ይቀርባል።