ኅብረተ ሰብየዳንኤል የቪዲዮ ዘገባ 3፥ እንዴ! የእኔ ገመናስ?To view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኅብረተ ሰብማንተጋፍቶት ስለሺ፣ ጄምስ ሙሐንዶ8 መስከረም 2007ሐሙስ፣ መስከረም 8 2007ዳኒ ስለተከሰተው ሁኔታ "እንዴ! የእኔ ገመናስ?" በተሰኘው ሦስተኛ ክፍል በምስጢር እየገለፀ ነው። ምን ታስባላችሁ? የትምህርት ቤት ባለስልጣናት የተማሪዎችን የግል እቃዎች መመልከት ሊፈቀድላቸው ይገባል ወይንስ የተማሪዎች ገመና ሊከበር ይገባል? ወላጆችስ ልጆቻቸውን እስከምን ድረስ መቆጣጠር አለባቸው?https://p.dw.com/p/1DFCMማስታወቂያ