ኅብረተ ሰብየዳንኤል የቪዲዮ ዘገባ 1፥ ዳግም መነሻውን ተጫንTo view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኅብረተ ሰብማንተጋፍቶት ስለሺ፣ ጄምስ ሙሐንዶ7 መስከረም 2007ረቡዕ፣ መስከረም 7 2007የ16 ዓመቱ ታዳጊ ዳንኤል አያና ቦንጎ ሁለተኛ ደረጃ ወደተባለው አዲሱ ትምህርት ቤቱ ገና መድረሱ ነው። ዳንኤልን ወላጆቹ ወደ አዳሪ ትምህርት ቤቱ የላኩት ስነስርዓት ይማርልናል በሚል ነው። ዳኒ አዲሱ ክፍሉን ላቦሪያ አጎራባች ውስጥ ለሚገኙት የሠፈር ጓደኞቹ በቪዲዮ ጦማሩ ለማሳየት እየቀረፀ ነው። እስኪ ዳኒን ይተዋወቁና «ዳግም መነሻውን ተጫን» የተሰኘውን የመጀመሪያውን የቪዲዮ ዕለታዊ ዘገባ ይመልከቱ።https://p.dw.com/p/1DDxkማስታወቂያ