ማስታወቂያ
ከአገር ውስጥ እስከ ውጪ በሙያው በመጠራት በተለያዩ መድረኮች ብቃቷን ያሳየችው ማርታ በዚህ ሙያ እሩቅ ስለመድረስ ታልማለች፡፡
ከትምህርቷ ጎን ለጎን ስራዋን በማሳየት እስከ ኣለም ምድረክ በሙያው ተወዳድራ አንቱታን ስለማትረፍም ታስባለች፡፡
ሙያው በህይወቷ እጅግ ስኬታማ አድርጓት ዋነኛ መተዳደሪያዋ፤ ብሎም የስኬቷ ቁልፍ እንዲሆንም በመሻት እየሰራችበት ትገኛለች፡፡
#ዝምታሰባሪአዳጊሴቶች #GirlzOffMute
ዘገባ፡ ሱመያ ሳሙኤል
ቪዲዮ፡ ሥዩም ጌቱ