1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም ዜና

Eshete Bekeleማክሰኞ፣ ሐምሌ 5 2008

የሳዑዲ አረቢያ የባህር በር ጠባቂዎች ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ 31 ሕገ-ወጥ ስደተኞችን በቁጥጥር ሥር ማዋላቸውን አስታወቁ፤ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር ለወታደሮቻቸው የተኩስ አቁም ትዕዛዝ ካስተላለፉ በኋላ ዛሬ የደቡብ ሱዳን መናገሻ ከተማ ጁባ ፀጥታ ሰፍኖባታል ተባለ፤የኮንጎ የተቃውሞ ፖለቲካ መሪ እና የቀድሞው የጆሴፍ ካቢላ አጋር ሞይዜ ካቱምቢ መንግስት ሊገድለኝ ሞክሯል ሲሉ ወነጀሉ፤በዚምባብዌው ፕሬዝዳንት ሮበርት ሙጋቤ እና መንግስታቸው ላይ የተቀሰቀሰውን የአደባባይ ተቃውሞ ከሚያስተባብሩት መካከል አንዱ የሆኑት ፓስተር ኢቫን ማዋሪሬ ታሰሩ

https://p.dw.com/p/1JNpC