1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም ዜና

Mantegaftot Sileshi Siyoumቅዳሜ፣ ሐምሌ 2 2008

•በደቡብ ሱዳን መዲና ጁባ በፕሬዚዳንት ሣልቫ ኪር እና ምክትላቸው የቀድሞው አማጺ ቡድን መሪ ሪክ ማቻር ተከታዮች መካከል ቤተ-መንግሥቱ አካባቢ በተከሰተ ግጭት ከ150 በላይ ሰዎች ተገደሉ። •የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት፦(NATO) አባል ሃገራት መሪዎች እስላማዊ ጽንፈኛ ቡድኖችን ለመዋጋት የበለጠ ለመስራት ውሳኔ አስተላለፉ። •ዳላስ ውስጥ አምስት ፖሊሶችን በመግደል እና ሰባቱን በማቁሰል የተጠረጠረው እና በሮቦት ተወንጫፊ ቦንብ የተገደለው ጥቁር አሜሪካዊ የቀድሞ ጦር አባል ቤት ተበረበረ።

https://p.dw.com/p/1JMMa