1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም ዜና

Eshete Bekeleእሑድ፣ ሚያዝያ 30 2008

የአፍሪቃ አገሮች በዝሆን ጥርስ እና አውራሪስ ቀንድ ንግድ ላይ አልተስማሙም፤ካይሮ ስምንት ፖሊሶች በታጣቂዎች ተገደሉ፤የጀርመን ሶሻል ዴሞክራቶች ፓርቲ መሪውን እንደማይቀይር አስታወቀ፤ከእገታ የተለቀቁ ጋዜጠኞች ወደ ስፔን ተመለሱ፤አፍጋኒስታን የነዳጅ መመላለሻ ከአውቶቡስ ተጋጭቶ 73 ሰዎች ተገደሉ፤ሰሜን ኮሪያ የኑክሌር ጦር መሳሣያን ጥቃት ካልተፈጸመባት በቀር አትጠቀምም

https://p.dw.com/p/1Ik5h