1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የእርሻና የግጦሽ መሬትን ያካለለው ተክልና የግለሰቡ መፍትሄ

Shewaye Legesseማክሰኞ፣ ሐምሌ 2 2016

https://p.dw.com/p/4i4VM

 

ኢትዮጵያ ውስጥ ሰፊ ቦታዎችን በመውረር አርብቶ አደሩን የግጦሽ መሬት፤ አርሶ አደሩንም ለም የእርሻ ቦታ በማሳጣት ጉዳት ካስከተሉ ተክሎች በሳይንሳዊ አጠራሩ ፕሮሶፒስ የተሰኘው መጤ አረም ወይም ዛፍ ዋነኛው ነው። ይህን መጤ ዛፍ ለማጥፋት የተለያዩ ጥረቶች ቢደረጉም አለመሳካቱ ነው የሚነገረው።

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ስለዚሕ ዝግጅት

ስለዚሕ ዝግጅት

Symbolbild Herzschlag Herz EKG Stethoskop
ምስል Fotolia/M&S Fotodesignምስል Fotolia/M&S Fotodesign

ጤና እና አካባቢ

በዚህ ዝግጅት በየሳምንቱ የጤና፣ የአካባቢ ተፈጥሮን እንዲሁም ኅብረተሰቡን የሚያሳስቡ፤ በልዩ ትኩረት ደግሞ ሴቶችን የሚመለከቱ ጥንቅሮች ይቀርባሉ። የባለሙያዎች ቃለመጠይቅ፣ ከአድማጮች ለሚቀርቡ ጤና ነክ ጥያቄዎች የህክምና ባለሙያዎች ማብራሪያ እና ምላሽ፣ እንዲሁም አርአያ የሚሆኑ ግለሰቦች የሕይወት ተሞክሮዎች ይስተናገዳሉ። አዘጋጅ ሸዋዬ ለገሠ