1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢንተርኔት እገዳዎች በአፍሪቃ

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 13 2014

አፍሪቃ ውስጥ ባለፉት ዓመታት በፖለቲካ ምክንያት የኢንተርኔት አገልግሎቶች መዘጋታቸው ሀቅ ነው። ይህ ደግሞ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ላይ ተፅዕኖ ነበረው። አገልግሎቶቹ የሚቋረጡባቸው መንገዶችም የተራቀቁ ሆነዋል።

https://p.dw.com/p/44gsT