1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ ጋዜጣዊ መግለጫ

ሐሙስ፣ መስከረም 3 2011

በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የሚታዩ ውጥረቶችን ለማርገብ እና ውዝግቦችን ለማስወገድ የሚደረጉት እንቅስቃሴዎች ዘላቂ ሊሆኑ የሚችሉት ሕጋዊ መልክ ሲይዙ ብቻ መሆኑን የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ (ኢ ሶ ዴ ፓ) አስታወቀ።

https://p.dw.com/p/34pPS
Äthiopien ESDP Partei
ምስል DW/G. Tedla

የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ ጋዜጣዊ መግለጫ

ኢሶዴፓ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ወደዚህ ሊደረስ የሚችለውም በድርድር መሆኑን አመልክቷል።  በወቅቱ በሰንደቃላማ እና በዓርማ ሰበብ በአዲስ አበባ አንዱ የሌላውን መብት ሲጋፋ የታየበት እንቅስቃሴ ሊወገዝ እንደሚገባም በጋዜጣዊ መግለጫ ላይ መጠቀሱን ጋዜጣዊ መግለጫውን የተከታተለው ወኪላችን የላከው ዘገባ አስታውቋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ