ኤኮኖሚኢትዮጵያየኢትዮጵያ ሠራተኞች አማካኝ ገቢ ለመሠረታዊ ፍላጎቶች ከሚያስፈልገው የመኖሪያ ደመወዝ በ2000 ብር ያነሰ ነውTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኤኮኖሚኢትዮጵያEshete Bekele26 ሰኔ 2016ረቡዕ፣ ሰኔ 26 2016በኢትዮጵያ አማካኝ ወርሀዊ ደመወዝ 3000 ብር እንደሆነ ዓለም አቀፉ የሠራተኞች ድርጅት (ILO) ይፋ አድርጓል። ይኸ ለመሠረታዊ ፍላጎቶች ከሚያስፈልገው መኖሪያ ደመወዝ (Living Wage) እጅግ ያነሰ ነው። ኢትዮጵያ እንደ ጎረቤቶቿ ኤርትራ፣ ደቡብ ሱዳን እና ሶማሊያ ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል ካልደነገጉ የመጨረሻዎቹ የአፍሪካ ሀገራት አንዷ ናት።https://p.dw.com/p/4hpvKማስታወቂያ