የኢትዮ ኤርትራ የካሳ ኮሚሽን ብይን እና የኢትዮጵያ መንግስትና የህዝብ አስተያየት14 ነሐሴ 2001ሐሙስ፣ ነሐሴ 14 2001የኢትዮ-ኤርትራ የካሳ ኮሚሽን ሰሞኑን የተሰጠዉን ብይን በሚመለከት ለኢትዮጽያ የተሰጠዉ የካሳ ብይን እጅግ አነስተኛ መሆኑን የገለጸዉ የኢትዮጽያ የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ሚ/ር ዉሳኔዉን መንግስት በሂደት እንደሚያጠናዉ ዛሪ በሰጠዉ መግለጫ አስታዉቋል።https://p.dw.com/p/JFPUምስል AP GraphicsBank/DWማስታወቂያአስተያየት ሰጭወች በበኩላቸዉ ዉሳኔዉ ኤርትራን በወራሪነት መፈረጁን አወድሰዉ፣ ኢትዮጽያ ከወረራዉ በፊት በአሰብ እና በምጽዋ ወደቦች የነበራትን እጅግ ከፍተኛ ሃብት ግንዛቤ ዉስጥ ያላስገባ መሆኑ እንዳሳዘናቸዉ ገልጸዋል። ታደሰ እንግዳዉ/አዜብ ታደሰ አርያም ተክሌ