የአጣዳፊ ተቅማጥና ተውከት ወረርሽኝ በኢትዮጵያ
ማክሰኞ፣ ነሐሴ 12 2001ማስታወቂያ
ከሐምሌ ወር አጋማሽ ጀምሮ በተከሰተው በዚህ አጣዳፊ የተቅማጥና ተውከት ወረርሽኝ እስካለፈው ሳምንት ድረስ 15 ሰዎች መሞታቸውን የሚኒስትሩ መስሪያ ቤቱ ያወጣው መግለጫ ያስረዳል ። ወረርሽኙ ኮሌራ ነው መባሉን በተመለከተም ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በላቦራቶሪ ያልተረጋገጠና መሰረተ ቢስ ነው ሲል አጣጥሎታል ። ለዝርዝሩ ታደሰ እንግዳው ከአዲስ አበባ ።
ታደሰ ዕንግዳው ፣ሂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ