1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሐምሌ 27 ቀን 2016 ዓ/ም የአድማጮች ማኅደር ዝግጅት

Lidet Abebeቅዳሜ፣ ሐምሌ 27 2016

መቶ አለቃ ውቤ ታሪኩ ሶቃ «ምድራዊ ገነት ናት» ይላሉ። የሀብሩ ወረዳ ደንበኛችን መሀመድ ሀሰን ጥያቄ አላቸው። ምላሽ እንሰጣለን። ተስፋዬ ደቦራህ ስለ አካል ጉዳተኞች የበለጠ ዘግቡ ብለውናል። ሌሎች ደንበኞቻችንስ ምን አሉ? የሁሉንም አስተያየቶች እዚህ ጋር መስማት ትችላላችሁ። ልትፅፉልን ከፈለጋችሁ በፖስታ ቤት Deutsche Welle , Amharic Service, 53110 Bonn Germany ወይም Deutsche Welle የአማርኛ ቋንቋ ክፍል፣የመልዕክት ሳጥን ቁጥር 5676 አዲስ አበባ፣ኢትዮጵያ ብላችሁ ላኩልን።

https://p.dw.com/p/4j2kt
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ስለዚሕ ዝግጅት

ስለዚሕ ዝግጅት

 DW Amharisch Leserpost
ምስል Lidet Abebe/DWምስል Lidet Abebe/DW

የአድማጮች ማሕደር

የአድማጮች ማሕደር ለዶይቼ ቬለ ከሚላኩ መልዕክቶች መካከል የተመረጡ የሚቀርቡበት መሰናዶ ነው። በመሰናዶው ፖለቲካዊ፣ ኤኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ባሕላዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መልዕክቶች ይካተታሉ። ተከታታዮች በአድማጮች ማሕደር እንዲቀርቡላቸው የሚፈልጓቸውን መልዕክቶች በኢ-ሜይል፣ በደብዳቤ፣ በፌስቡክ፣ በቴሌግራም በድምጽ እና በጽሁፍ መላክ ይቻላል።