ፖለቲካኢትዮጵያየሐምሌ 13 ቀን 2016 ዓ/ም የአድማጮች ማኅደር ዝግጅት To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካኢትዮጵያልደት አበበ13 ሐምሌ 2016ቅዳሜ፣ ሐምሌ 13 2016በአማራ ክልል የተጣለው የኢንተርኔት ዳታ እገዳ ከተነሳ በኋላ አንዳንድ ደንበኞቻችን መልዕክት ሊልኩልን ችለዋል። በኢትዮጵያ ያለው የወንጀል መስፋፋት ያሳሰባቸው አስተያየት ሰጪዎችም ጥቂት የሚባሉ አይደሉም። እናንተም መልዕክት መላክ ከፈለጋችሁ Deutsche Welle Amharic Service 53110 Bonn Germany ነው። የመልዕክት መቀበያ ስልክ ቁጥራችን በ +49-228-429-164995 ነው። በኢሜል amharic@dw.com ብላችሁ ብትፅፉልን መልዕክታችሁ በፍጥነት ይደርሰናል። በፌስ ቡክ ሜሴንጀር ወይም ቴሌግራም ላይ @dwamharicbot ብላችሁ ብትፈልጉንም ታገኙናላችሁ።https://p.dw.com/p/4iW0qማስታወቂያ