1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሰኔ 29 ቀን 2016 ዓ/ም የአድማጮች ማኅደር ዝግጅት

ልደት አበበ
ቅዳሜ፣ ሰኔ 29 2016

ከእናንተ በፁሁፍ እና በድምፅ የደረሱን አስተያየቶች\፣ የሙዚቃ ግብዣዎቻችሁም ተካተዋል።

https://p.dw.com/p/4hvrj
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ስለዚሕ ዝግጅት

ስለዚሕ ዝግጅት

 DW Amharisch Leserpost
ምስል Lidet Abebe/DWምስል Lidet Abebe/DW

የአድማጮች ማሕደር

የአድማጮች ማሕደር ለዶይቼ ቬለ ከሚላኩ መልዕክቶች መካከል የተመረጡ የሚቀርቡበት መሰናዶ ነው። በመሰናዶው ፖለቲካዊ፣ ኤኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ባሕላዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መልዕክቶች ይካተታሉ። ተከታታዮች በአድማጮች ማሕደር እንዲቀርቡላቸው የሚፈልጓቸውን መልዕክቶች በኢ-ሜይል፣ በደብዳቤ፣ በፌስቡክ፣ በቴሌግራም በድምጽ እና በጽሁፍ መላክ ይቻላል።