1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሐምሌ 20 ቀን 2016 ዓ/ም የአድማጮች ማኅደር ዝግጅት

Lidet Abebeቅዳሜ፣ ሐምሌ 20 2016

አቬር « ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ኢትዮጵያዊ ነኝ ብሎ መኖር እንዴት ያሳቅቃል» ይላሉ ።ጥቁር አሚን ለጅንካው ብዕረኛ ለአቶ አለማየሁ መላከ መልዕክት አላቸው። የበርካቶች አስተያየትም ተካቶበታል።

https://p.dw.com/p/4inGL
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ስለዚሕ ዝግጅት

ስለዚሕ ዝግጅት

 DW Amharisch Leserpost
ምስል Lidet Abebe/DWምስል Lidet Abebe/DW

የአድማጮች ማሕደር

የአድማጮች ማሕደር ለዶይቼ ቬለ ከሚላኩ መልዕክቶች መካከል የተመረጡ የሚቀርቡበት መሰናዶ ነው። በመሰናዶው ፖለቲካዊ፣ ኤኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ባሕላዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መልዕክቶች ይካተታሉ። ተከታታዮች በአድማጮች ማሕደር እንዲቀርቡላቸው የሚፈልጓቸውን መልዕክቶች በኢ-ሜይል፣ በደብዳቤ፣ በፌስቡክ፣ በቴሌግራም በድምጽ እና በጽሁፍ መላክ ይቻላል።