1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአዉሮጳ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ

ሐሙስ፣ ሰኔ 22 2015

መሪዎቹ ነገ ይጠነቃቀል በተባለዉ ጉባኤ የዩክሬንን ጦርነት፣ የቫግነርን አመፅ፣ የሕብረቱን የፍልስተኞች ጉዳይ መርሕንና ሕብረቱ ከቻይና ጋር ያለዉን ግንኙነት አንስተዉ ይነጋገራሉ

https://p.dw.com/p/4TEv7
EU-Gipfel in Brüssel Belgien Juni 2023
ምስል Geert Vanden Wijngaert/dpa/picture alliance

የዩክሬን ዘላቂ ፀጥታና ሕብረቱ ከቻይና ጋር ያለዉ ግንኙነት እያከራከረ ነዉ

               

የአዉሮጳ ሕብረት አባል ሐገራት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ ብራስልስ-ቤልጂግ ዉስጥ ተጀምሯል።መሪዎቹ ነገ ይጠነቃቀል በተባለዉ ጉባኤ የዩክሬንን ጦርነት፣ የቫግነርን አመፅ፣ የሕብረቱን የፍልስተኞች ጉዳይ መርሕንና ሕብረቱ ከቻይና ጋር ያለዉን ግንኙነት አንስተዉ ይነጋገራሉ።ዩክሬንን ለዘለቄታዉ እንርዳ በሚለዉና አባል ሐገራት ከቻይና ጋር ያላቸዉ ግንኙነት በጉባኤተኞች ዘንድ ልዩነት መፍጥሩ እየተነገረ ነዉ።

ገበያዉ ንጉሴን 

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሰ