1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የነሀሴ 03 ቀን 2016 ዓ/ም የአድማጮች ማኅደር ዝግጅት

Lidet Abebeቅዳሜ፣ ነሐሴ 4 2016

ልትፅፉልን ከፈለጋችሁ አድራሻ Deutsche Welle, Amharic Service, 53110 Bonn Germany amharic@dw.com የኢሜል አድራሻችን ነው። መልዕክት መቀበያ ስልክ ቁጥራችን +49-228-429-164995 ነው። በፌስ ቡክ ሜሴንጀር DW AMHARIC ወይም ቴሌግራም ላይ @dwamharicbot ብላችሁ ብትፈልጉን ታገኙናላችሁ።

https://p.dw.com/p/4jIbv
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ስለዚሕ ዝግጅት

ስለዚሕ ዝግጅት

 DW Amharisch Leserpost
ምስል Lidet Abebe/DWምስል Lidet Abebe/DW

የአድማጮች ማሕደር

የአድማጮች ማሕደር ለዶይቼ ቬለ ከሚላኩ መልዕክቶች መካከል የተመረጡ የሚቀርቡበት መሰናዶ ነው። በመሰናዶው ፖለቲካዊ፣ ኤኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ባሕላዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መልዕክቶች ይካተታሉ። ተከታታዮች በአድማጮች ማሕደር እንዲቀርቡላቸው የሚፈልጓቸውን መልዕክቶች በኢ-ሜይል፣ በደብዳቤ፣ በፌስቡክ፣ በቴሌግራም በድምጽ እና በጽሁፍ መላክ ይቻላል።