1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የታጣቂዎች ጥቃት በደቡብ ክልል ደራሼ ልዩ ወረዳ

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 20 2014

በደቡብ ክልል ደራሼ ልዩ ወረዳ በጸጥታ አባላትና የታጠቁ በተባሉ ቡድኖች መካከል በተካሄደ የተኩስ ልውውጥ ከሁለቱም ወገን ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ሰዎች መሞታችውን የዓይን እማኞች ለዶቼ ቬለ DW ተናገሩ፡፡ የሆስፒታል ምንጮች ግን አምስት በጥይት የቆሰሉ ሰዎች ለህክምና መምጣታቸውን አረጋግጠዋል፡፡

https://p.dw.com/p/4AZlJ
Karte Sodo Ethiopia ENG

የታጣቂዎች ጥቃት በደቡብ ክልል ደራሼ ልዩ ወረዳ

ትናንት ጊዶሌ ወደ ተባለው የልዩ ወረዳው አስተዳደራዊ ከተማ የዘለቁት ታጣቂዎች የልዩ ወረዳው አመራሮች መኖሪያ ቤቶችን ሲያቃጥሉ መዋላችውንም የአይን እማኞቹ ተናግረዋል ፡፡ በግጭቱ ዙሪያ እስከአሁን ከመንግሥት አካላት በይፋ የተባለ ነገር የለም።  የሆስፒታል ምንጮች ግን  አምስት በጥይት የቆሰሉ ሰዎች ለህክምና መምጣታቸውን አረጋግጠዋል፡፡ 

ሸዋንግዛው ወጋየሁ

ልደት አበበ
አዜብ ታደሰ