1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የታኅሳስ 18 ቀን 2016 የዓለም ዜና

Eshete Bekeleሐሙስ፣ ታኅሣሥ 18 2016

የተ.መ የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን በኢትዮጵያ ሐቀኛ የሽግግር ፍትኅ ተግባራዊ እንዲሆን ጥሪ አቀረበ። የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “መንግሥት በፌዴራልም ሆነ በክልል ደረጃ ፖለቲካዊ ቁርጠኝነቱን በማያሻማ መልኩ እንዲያሳይ” ጥሪ አስተላልፏል። በኦሮሚያ ክልል ሖሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን በተፈጸመ የአየር ጥቃት ስምንት ሰዎች ሲገደሉ አምስት መቁሰላቸውን ሁለት እማኞች ተናገሩ። የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል አዛዥ ብርጋዴር ጀነራል መሐመድ ሓምዳን ዳጋሎ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተገናኙ። የሶማሊያ እና የሶማሌላንድ መሪዎች ለሚወዛገቡባቸው ጉዳዮች መፍትሔ ለማበጀት በጅቡቲ ንግግር ጀመሩ

https://p.dw.com/p/4afhb
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ስለዚሕ ዝግጅት

ስለዚሕ ዝግጅት

PODC-DW-Amharisch-News-DWcom

የዓለም ዜና

ዶይቼ ቬለ የዕለቱን ዋና ዋና የዜና ትንታኔዎች ከኢትዮጵያ እና ከመላው ዓለም በየቀኑ ያቀርባል። የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ፖለቲካዊ እና ኤኮኖሚያዊ ጉዳዮችን ጨምሮ የመላው ዓለምን ውሎ የተመለከቱ ጠቃሚ መረጃዎች በሰባቱም የሣምንቱ ቀናት ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከዶይቼ ቬለ ያድምጡ።