1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የታላቁ የኅዳሴ ግድብ ውዝግብ

ቅዳሜ፣ ሐምሌ 10 2013

የአፍሪካ ህብረት ኢትዮጵያ ግብፅና ሱዳንን የሚያወዛግበውን የሕዳሴው ግድብ ውዝግብ ፍትሃዊ በሆነ መንገድ የመፍታት ሠፊ ዕድል እንዳለው ዶይቸ ቨለ ያነጋገራቸው የውሃ ልማት ምሁራን ገለፁ:: ምሁራኑ እንደሚሉት በሦስቱ ሃገሮች መኻከል በጎ ፈቃደኝነቱ ካለ ህብረቱ ውዝግቡን መዳኘትና መፍታት ይችላል::

https://p.dw.com/p/3wc6v
Karte Grand-Ethiopian-Renaissance-Talsperre DE

የታላቁ የኅዳሴ ግድብ ውዝግብ

የአፍሪካ ህብረት ኢትዮጵያ ግብፅና ሱዳንን የሚያወዛግበውን የሕዳሴው ግድብ ውዝግብ ፍትሃዊ በሆነ መንገድ የመፍታት ሠፊ ዕድል እንዳለው ዶይቸ ቨለ ያነጋገራቸው የውሃ ልማት ምሁራን ገለፁ:: ምሁራኑ እንደሚሉት በሦስቱ ሃገሮች መኻከል በጎ ፈቃደኝነቱ ካለ ህብረቱ ውዝግቡን መዳኘትና መፍታት ይችላል:: ኢትዮጵያ ከወዲሁ ዲኘሎማሲያዊ ዘመቻዋን አጠናክራ ማካሄድ እንዳለባትም አስገንዝበዋል::

ታሪኩ ኃይሉ