1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ሳይንስአፍሪቃ

የተሸላሚዎቹ ወጣቶች ሥራ

Lidet Abebeዓርብ፣ ሚያዝያ 28 2014

የዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት ግብርናን በማዘመን ዘርፍ ኢትዮጵያን ወክለው የተወዳደሩ እና ያሸነፉ የአራት ወጣቶችን ስራ ያስቃኘናል። ወጣቶቹ እንዴት ነው ግብርናውን ማዘመን የሚሹት? ኬንያ ላይ በተዘጋጀው ውድድር ላይስ ምን ይዘው ቀረቡ?

https://p.dw.com/p/4Auo5