ኤኮኖሚኢትዮጵያየብሔራዊ ባንክን ካፒታል ከ500 ሚሊዮን ወደ 10 ቢሊዮን ብር የሚያሳድግ የአዋጅ ረቂቅ To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኤኮኖሚኢትዮጵያEshete Bekele19 ሰኔ 2016ረቡዕ፣ ሰኔ 19 2016የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የተከፈለ ካፒታል ከ500 ሚሊዮን ብር ወደ 10 ቢሊዮን ብር የሚያሳድግ ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቧል። በረቂቅ አዋጁ “የዋጋ መረጋጋትን ለማረጋገጥ የገንዘብ ፖሊሲን ቀርጾ ተግባራዊ ማድረግ” የብሔራዊ ባንክ ዋና ዓላማ ነው። መንግሥት ከብሔራዊ ባንክ የሚወስደው የብድር መጠን፣ የአከፋፈል ሁኔታ እና ወለድ የሚወስኑ ድንጋጌዎች ተካተውበታል። https://p.dw.com/p/4hXCTማስታወቂያ