1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ሳይንስአፍሪቃ

የቆዳ ቦርሳ ዲዛይነር እና ሙዚቃ አዘጋጁ ቴድ ጆሳያ

ሰኞ፣ ሰኔ 12 2015

ኬንያዊው ቴድ ጆሳያ ብርቱ ሀዘኑን ለመርሳት የቆዳ ቦርሳ ንግድ ጀምሯል። ይህንንም ችሎታውን በኩራት ለልጁ ማስተላለፍ ይፈልጋል። ከአምስት አመት በፊት ባለቤቱን በድንገት በህመም ያጣታል።

https://p.dw.com/p/4Slct

ከአምስት አመት በፊት ባለቤቱን በድንገት በህመም ያጣው ኬንያዊው ቴድ ጆሳያ በዛን ጊዜ ሴት ልጁ ገና የሦስት ወር ልጅ ነበረች። ያኔ የሙዚቃ ፕሮዲዩሰር ነበር። እንደ ብቻ አሳዳጊ አባት ብቻ ሳይሆን እንደ የቆዳ ቦርሳ ዲዛይነር እና ሙዚቃ አዘጋጅ ቴድ ጆሳያ አፍሪቃዊ ወጣቶችን ማነቃቃት ይፈልጋል።