የሸንገን እጣ ፈንታTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoHirut Melesse26 ታኅሣሥ 2008ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 26 2008በአውሮፓ የድንበር ቁጥጥርን ካስቀረው የሸንገን ስምምነት ፈራሚ አባል ሃገራት የተወሰኑት፣ የድንበር ቁጥጥር መጀመራቸው በሰፊው እያነጋገረ ነው። አነዚህ ሃገራት ቁጥጥሩን ተግባራዊ ያደረጉት ያልተመዘገቡ ስደተኞችን ዝውውር ለመግታት መሆኑን አስታውቀዋል። ይህ አሠራር ወዴት ያመራል ? የሸንገን ስምምነት እጣ ፈንታስ ምን ይሆናል?https://p.dw.com/p/1HYTEማስታወቂያ