የስብዓዊ መብት ይዞታ በኢትዮጵያ1 ታኅሣሥ 2001ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 1 2001በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት አያያዝን ለማሻሻል የኢትዮጵያ መንግስት ትርጉም ያለው ዕርምጃ አልወሰደም ሲል ዓለም ዓቀፉ የሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪ ድርጅት ሂዩመንራይትስ ዎች ወቀሰ ።https://p.dw.com/p/GDG9የሂዩመንራይትስ ዎች ወቀሳማስታወቂያየዓለም ዓቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ድንጋጌን ስልሳኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ዶይቼቬለ ያነጋገራቸው በሂዩመንራይትስ ዎች የአፍሪቃ ክፍል ከፍተኛ ተመራማሪ ክሪስ ላኪ እንዳስታወቁት በኢትዮጵያ እየተበላሸ የሄደውን የሰብዓዊ መብት አያያዝ ለማሻሻል ከመሞከር ይልቅ ፣ መንግስት የሚቀርብበትን ወቀሳና ክስ ማስተባበል ነው የሚቀናው ።