1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሰኞ ሰኔ 24 ቀን 2016 ዓ.ም.የዜና መጽሔት

Hirut Melesseሰኞ፣ ሰኔ 24 2016

በዛሬው የዜና መጽሔት ዝግጅታችን የትግራይ ጦርነት ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸዉ መመለስ ጀመሩ የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ 4 ኛ ሙት ዓመት እና ፍትህ እንዲረጋገጥ መጠየቁ በአራት ክልሎች የተካሄዱ ቀሪና ድጋሚ ምርጫ፤ በጥሩ ተጠናቀቀ መባሉ የፈረንሳይ ቀኝ ጽንፈኛ ፓርቲ የመጀመርያ ዙር የፓርላማ ምርጫ ማሸነፉ ላይ ያተኮሩ ዘገባዎች ይቀርባል

https://p.dw.com/p/4hkZg
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ስለዚሕ ዝግጅት

ስለዚሕ ዝግጅት

PODC-DW-Amharisch-Zeitfunk-DWcom

ዜና መጽሄት

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪቃ፣ የአውሮጳ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜና ዘገባዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሚያጠናቅሩት ዜና መጽሄት ከሰኞ እስከ አርብ ከዓለም ዜና ቀጥሎ ይቀርባል።