1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ውዝግቦችአፍሪቃ

የሰኔ 21 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

Shewaye Legesseዓርብ፣ ሰኔ 21 2016

የአማራ ክልል ባለሥልጣናት የሠላም ጥሪና የድርድር ሃሳቦቻቸው ተመላሽ የወለጋ ተፈናቃዮች ዳግም ወደ አማራ ክልል መመለስ ህወሓት "በልዩ ሁኔታ" በፓርቲነት እንዲመዘገብ ፍትሕ ሚኒስቴር መጠየቁ የአውሮጳ ህብረት ተቋማት የቀጣይ አምስት ዓመታት እቅድ እና ተሿሚ መሪዎች ፕሬዚዳንት ባይደን እና የትራምፕ የመጀመሪያ ፕሬዝዳንታዊ ክርክር

https://p.dw.com/p/4heQ5
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ስለዚሕ ዝግጅት

ስለዚሕ ዝግጅት

PODC-DW-Amharisch-Zeitfunk-DWcom

ዜና መጽሄት

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪቃ፣ የአውሮጳ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜና ዘገባዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሚያጠናቅሩት ዜና መጽሄት ከሰኞ እስከ አርብ ከዓለም ዜና ቀጥሎ ይቀርባል።