1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሥራ እድል ፈጠራ በኢትዮጵያ 

ሰኞ፣ ጥር 18 2012

የስራ እድል ከተፈጠረባቸው ዘርፎች መካከል የግብርና፤ የኢንዱስትሪ  እንዲሁም የግል እና የመንግሥት አገልግሎት ዘርፎች ትልቁን ቦታ እንደሚይዙ ገልጿል። የተፈጠረው ስራ ግን ከተያዘው ዕቅድ ያነሰ መሆኑን የኢትዮጵያ ስራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ገልጿል፡፡ፖለቲካዊ አለመረጋጋት ለዜጎች በርካታ ስራ እንዳይፈጥር ዕንቅፋት ተብለው ከተጠቀሱት መካከል ነው፡፡

https://p.dw.com/p/3Wsje
Ephrem Tekle Lemango
ምስል DW/M.H.Brhane

«የተፈጠረው ስራ ከተያዘው ዕቅድ ያነሰ ነው»የኢትዮጵያ የስራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን

የኢትዮጵያ መንግስት ባለፉት ስድስት ወራት ለ1.1 ሚልዮን ዜጎች ስራ መፍጠሩን አስታወቀ፡፡ የስራ እድል ከተፈጠረባቸው ዘርፎች መካከል የግብርና፤ የኢንዱስትሪ  እንዲሁም የግል እና የመንግሥት አገልግሎት ዘርፎች ትልቁን ቦታ እንደሚይዙ ገልጿል። ሆኖም የተፈጠረው ስራ ከተያዘው ዕቅድ አንፃር ያነሰ መሆኑን የኢትዮጵያ ስራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ገልጿል፡፡ በኢትዮጵያ ፖለቲካዊ አለመረጋጋት ለዜጎች በርካታ ስራ እንዳይፈጥር ዕንቅፋት ተብለው ከተጠቀሱት መካከል ነው፡፡ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ ከመቀሌ ዝርዝር ዘገባ አለው።
ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ 
ኂሩት መለሰ
እሸቴ በቀለ