የመስቀል በዓል በጉራጌ ዞን በድምቀት ተከብሮ ውሏል
ሰኞ፣ መስከረም 17 2014ማስታወቂያ
የመስቀል በዓል በጉራጌ ብሔረሰብ ዘንድ በከፍተኛ ድምቀት ይከበራል። በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል የሚገኙ የብሄሩ ተወላጆች ለመስቀል ከሀገር ቤት አይቀሩም ይባላል። ለበዓሉ የሚደረገው ዝግጅትም ወራት እንደሚወስድ የጉራጌ ዞን ባህል መምርያ ይገልጻል። የመስቀል ደመራን የዋዜማ ምሽት በደበብ ክልል ጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ ድብድቤ መንደር የተገኘው ዘጋቢያችን ሸዋንግዛዉ ወጋየሁ ተከታዪን ዘገባ ከስፈራው ልኮልናል ።
ሸዋንግዛው ወጋየሁ
ታምራት ዲንሳ
አዜብ ታደሰ