1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሕዳሴ ግድብ ዉዝግብ፣ የትላልቅ ግድቦች ጠንቅ

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 12 2012

ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ በምታስገነባዉ ግዙፍ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ ሰበብ ከግብፅና ሱዳን ጋር የገጠመችዉን ዉዝግብ የሚቃኝ ነዉ

https://p.dw.com/p/3h9fw
Äthiopien Luftbild Grand-Ethiopian-Renaissance-Talsperre
ምስል DW/Negassa Desalegen

ግዙፍ ግድቦች በተፈጥሮ ኃብት ላይ የሚያደርሱትን ጉዳት

ጤና እና አካባቢ በሁለት ርዕሶች ላይ ያተኩራል።የመጀመሪያዉ ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ በምታስገነባዉ ግዙፍ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ ሰበብ ከግብፅና ሱዳን ጋር የገጠመችዉን ዉዝግብ የሚቃኝ ነዉ።ሁለተኛዉ ደግሞ ግዙፍ ግድቦች በተፈጥሮ ኃብት ላይ የሚያደርሱትን ጉዳት ይዳስሳል።ሁለቱም ዝግጅቶች ሊቪንግ ፕላኔት በተሰኘዉ የዶቸ ቬለ የእንግሊዝኛ ዝግጅት የተሰራጩ ናቸዉ።

እንዳልካቸዉ ፈቃደ

ነጋሽ መሐመድ

ኂሩት መለሰ