1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አስተያየት በሕወሓት ሕጋዊ ሰውነት መሰረዝ ላይ

ሐሙስ፣ ጥር 13 2013

ዶቼቬለ ያነጋገራቸው የሕግ ባለሞያ ደግሞ የእርምጃው አንድምታ የዘውግ ፖለቲካ መገፋትና የአንድነት ፖለቲካ መጠናከር ማሳያ መሆኑን ገልጸዋል።ሌላ ፖለቲከኛ ደግሞ ይህ ለኢትዮጵያ ቀጣይ የፖለቲካ ምህዳር አደገኛ ነው ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።

https://p.dw.com/p/3oFVN
Logo | National Election Board of Ethiopia
ምስል National Election Board of Ethiopia

የሕወሓት የፓርቲነት ሕጋዊ ሰውነት መሰረዝ ላይ የተሰጡ አስተያየቶች 

ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ በአመጽ ተግባር መሳተፉን ማረጋገጡን የገለጸው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሕጋዊ ሰውነቱን መሰረዙ ዘገየ እንጂ ትክክለኛ ውሳኔ ነው ሲሉ ከፓርቲው መሥራቾች አንዱ ዶክተር አረጋዊ በርሄ ለዶቼቬለ ተናገሩ።ሌላው ዶቼቬለ ያነጋገራቸው የሕግ ባለሞያ ደግሞ የእርምጃው አንድምታ የዘውግ ፖለቲካ መገፋትና የአንድነት ፖለቲካ መጠናከር ማሳያ መሆኑን ገልጸዋል።ሌላ ፖለቲከኛ ደግሞ ይህ ለኢትዮጵያ ቀጣይ የፖለቲካ ምህዳር አደገኛ ነው ሲሊ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።አስተያየቶቹን ያሰባሰበው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ሰሎሞን ሙጬ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል።
ሰሎሞን ሙጬ
ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ