1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሐሙስ ሰኔ 20ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

Hirut Melesseሐሙስ፣ ሰኔ 20 2016

የዜና መጽሔት ዝግጅታችን ኢትዮጵያ ወታደሮቿ ድንበር አቋርጠዋል የሚለውን የሶማሊያን ውንጀላ ማስተባበሏን፤ በአማራ ክልል በባህር ዳር ከተማ በተካሄደው ኮንፈረንስ ተሳታፊዎች በክልሉ ከሚካሄደው ግጭት ጋር በተያያዘ መንግስት በቁጥጥር ስር የዋላቸውን እንዲፈታ መጠየቃቸው፤በምዕራብ ኦሮሚያ ክልል የመንግስት የፀጥታ ኃይሎች ነዋሪዎችን በጅምላ እያሰሩ ነው መባሉ፤የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር በክልሉ ሕግ ማስከበር አልቻለም ሲሉ በክልሉ የሚንቀሳቀሱ የተቃዋሚ ፓርቲዎች መተቸታቸው በአሜሪካ የሚገኙ ሰባት የኢትዮጵያ ሲቪል ድርጅቶች አዲስ ህገ መንግስት አስፈላጊነትን ላይ መግለጫ መስጠታቸውን ከሚያስቃኘን ግጅቶች መካከል ናቸው።

https://p.dw.com/p/4hbXk
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ስለዚሕ ዝግጅት

ስለዚሕ ዝግጅት

PODC-DW-Amharisch-Zeitfunk-DWcom

ዜና መጽሄት

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪቃ፣ የአውሮጳ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜና ዘገባዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሚያጠናቅሩት ዜና መጽሄት ከሰኞ እስከ አርብ ከዓለም ዜና ቀጥሎ ይቀርባል።