1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ትምህርትአፍሪቃ

«ውስጣዊ ጀግንነትሽ» ክፍል 2

ዓርብ፣ ጥቅምት 15 2017

ኦሞ እና አንድ መኖሪያ ክፍል አብረዋት የሚጋሩት የክፍል ባልደረቦቿ ሊያ እና ላይላ የኑሮ ውድነት እያሰቃያቸው ነው።ላኢላ ችግሯን ለመቅረፍ በእጥፍ የሚበልጣት ፍቅረኛ ትይዛለች። ኦሞ ግን እናቷ የመከሯት ትዝ አላት፤ በገንዘብ ከማንም ጥገኛ መሆን እንደሌለባት! ኦሞ ጥገኛ ላለመሆን ምን ታደርግ ይሆን? ይህ ክፍል የሴቶች መብት እና ፆታዊ እኩልነት ላይ ያተኩራል። #ውስጣዊጀግንነትሽ

https://p.dw.com/p/4m54v