1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ከአምባሳደር ሙሉ ሰለሞን ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ

ሐሙስ፣ ነሐሴ 26 2014

የሁለቱ ወገኖች ባለስልጣናት ለአዲሱ ዉጊያ መጀመር አንዳቸዉ ሌላቸዉን ከመዉቀስ ባለፍ ዉጊያዉን አቁመዉ እንዲደራደሩ የተለያዩ ወገኖች የሚያቀርቡትን ጥሪ እስካሁን የተቀበሉት አይመስልም።ዶቸ ቬለ የተፋላሚ ኃይላት ባለስልጣናትን ለማነጋገር በተደጋጋሚ ቢሞክርም እስከዛሬ አልተሳካለትም ነበር።ዛሬ ግን አምባሳደር ሙሉ ሰሎሞን ብዙን በስልክ አነጋግረናል።

https://p.dw.com/p/4GKZa
Deutschland Akkreditierung von H.E. Mulu Solomon Bezunehbei Bundespräsident Steinmeier
ምስል Ethiopian Embassy in Berlin

ከአምባሳደር ሙሉ ሰለሞን ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ

               

የኢትዮጵያ መንግስትና ሕወሓት ባለፈዉ ሳምንት ሮብ (ነሐሴ 18) የጀመሩት ዉጊያ ዛሬም እንደቀጠለ ነዉ። የሁለቱ ወገኖች ባለስልጣናት ለአዲሱ ዉጊያ መጀመር አንዳቸዉ ሌላቸዉን ከመዉቀስ ባለፍ ዉጊያዉን አቁመዉ እንዲደራደሩ የተለያዩ ወገኖች የሚያቀርቡትን ጥሪ እስካሁን የተቀበሉት አይመስልም።ዶቸ ቬለ የተፋላሚ ኃይላት ባለስልጣናትን ለማነጋገር በተደጋጋሚ ቢሞክርም  እስከ ዛሬ ድረስ አልተሳካለትም ነበር።ዛሬ ግን መቀመጫቸዉን በርሊን አድርገዉ በጀርመን፣ በቼክ፣በስሎቫክና በፖላንድ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን ብዙን በስልክ አነጋግረናል።አምባሳደሯ እንደሚሉት የኢትዮጵያ መንግስት አሁንም ቢሆን ለሰላማዊ መፍትሔና ድርድር ዝግጁ ነዉ።አምባሳደር ሙሉን ነጋሽ መሐመድ አነጋግሯቸዋል። 

ነጋሽ መሐመድ

ኂሩት መለሰ