1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኤኮዋስ የት ነዉ?

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 27 2014

ጠመንጃ ያነገቡ ወጣት የጦር መኮንኖች እና ራሳቸውን የነጻ አውጪ ድርጅት ብለው የሚጠሩ ቡድኖች አፍሪቃ ውስጥ በተደጋጋሚ ሥልጣን በኃይል ሲቆጣጠሩ ይታያል። እነዚህ ከፖለቲካው መድረክ ለጊዜው ድምፅ አጥፍተው የቆዩ ኃይላት ዳግም ብቅ ብለው በተለያዩ የአፍሪቃ ሃገራት በተለይም በምዕራብ አፍሪቃ ሃገራት መንግሥት ገልብጠው ሥልጣን በኃይል ይዘዋል።

https://p.dw.com/p/4Astj
Symbolbild | ECOWAS | Westafrikanischer Regionalblock verabschiedet neuen Plan zur Einführung einer einheitlichen Währung im Jahr 2027
ምስል Pius Utomi Ekpei/AFP/Getty Images

ሥልጣን በኃይል ሲቆጣጠሩ ይታያል

ጠመንጃ ያነገቡ ወጣት የጦር መኮንኖች እና ራሳቸውን የነጻ አውጪ ድርጅት ብለው የሚጠሩ ቡድኖች አፍሪቃ ውስጥ በተደጋጋሚ ሥልጣን በኃይል ሲቆጣጠሩ ይታያል።  እነዚህ ከፖለቲካው መድረክ ለጊዜው ድምፅ አጥፍተው የቆዩ ኃይላት ዳግም ብቅ ብለው በተለያዩ የአፍሪቃ ሃገራት በተለይም በምዕራብ አፍሪቃ ሃገራት መንግሥት ገልብጠው ሥልጣን በኃይል ይዘዋል። የምዕራብ አፍሪቃ ሃገራት የኤኮኖሚ ማኅበረሰብ (ECOWAS) ሥልጣን በኃይ የያዙትን በኤኮኖሚም መነጠል ያስፈልጋል ተብሏል። በተጨባጭ የሚታይ ነገር ግን የለም። እናም የፖለቲካ ተንታኞች ኤኮዋስ ከወዴት ይሆን ያለው የሚል ጥያቄ አንስተዋል።  ሃገራት ሥልጣን በኃይ የሚይዙት ላይ በጋራ መልስ መስጠት እና መመከት ያስፈልጋቸዋልም ተብሏል። 

ይልማ ኃይለሚካኤል

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ሰለሞን ሙጬ