You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
ማስታወቂያ
ኤርትራ
ኤርትራ በሰሜን ምስራቅ አፍሪቃ የምትገኝ የቀይ ባህር ዳርቻ ያለት ሀገር ነች። ከሱዳን፣ ከኢትዮጵያ እና ከጅቡቲ ጋር ትዋሰናለች። ዋና ከተማዋ አስመራ ነው።
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ All Content on this topic
All Content on this topic
የዓለም ዜና
የሠላም ተስፋ ጥንቃቄ
መቀራረቡ የ16 ዓመታቱን ሠላምም-ጦርነትም የለም ግንኙነትን ከፍፃሜዉ የሚያደርስ ሊሆን ይችላል ባይ ናቸዉ።የመቀራረቡ ምክንያት ወይዘሮ ርብቃ እንደሚያምኑት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ናቸዉ
ዜና
የኢትዮጵያ እና ኤርትራ የሰላም ተስፋ
ጉዳዩ ላይ ምንም ዓይነት አስተያየት ሳይሰጥ ሁለት ሳምንት ያስቆጠረዉ የኤርትራ መንግስት ዛሬ ለኢትዮጵያ ጥሪ ቀና መልስ የሰጠ መስሏል
ዜና መፅሔት
የፕሬዝደንት ኢሳያስ መግለጫ እና አረና ትግራይ
አረና ትግራይ 20 ዓመት ያስቆጠረዉን የኢትዮ-ኤርትራን ጦርነት እና ዉዝግብ በሰላም ለማስወገድ የሁለቱ ሐገራት መንግሥታት የጀመሩትን መቀራረብ እንደሚደግፍ አስታዉቋል
የኤርትራ አፋሮች ፓርቲ አቋም
የኢትዮጵያ እና የኤርትራ መንግሥታት ሠላም ለማዉረድ የሚያደርጉት ጥረትም ሆነ ድርድር የአፋርን ሕዝብ ፍላጎት እና ጥቅም ካላካተተ ባካባቢዉ ዘላቂ ሠላም ማስፈን አይቻልም።
ኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ ልዑካን እንደምትልክ አስታወቀች
ኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ ልዑካን እንደምትልክ አስታወቀች
ኢትዮጵያ የአልጀርስን ስምምነት ስለመቀበሏ የአውሮጳ ህብረት አስተያየት
የኢትዮ ኤርትራን የድንበር ውዝግብ ለማብቃት ስትል ኢትዮጵያ የአልጀርስን ስምምነት መቀበሏን የአውሮጳ ህብረት አሞገሰ።
ዜና
የሰኔ 9 ቀን 2010 ዓ. ም. የአድማጮች ማህደር
ሙሉ ስርጭት፤ ሰኔ 5፤ 20110 ማክሰኞ
በኢትዮ ኤርትራ ድንበር ጉዳይ የመኢአድ ተቃውሞ
በኢትዮ ኤርትራ ድንበር ጉዳይ የመኢአድ ተቃውሞ
የቀድሞ የሃገር መከላከያ ሰራዊት አባል ኢሕአዲግን ወቀሱ
የቀድሞ የሃገር መከላከያ ሰራዊት አባል ኢሕአዲግን ወቀሱ
ማብቂያ ይበጅለት ይሆን?
ከሁለተኛዉ የዓለም ጦርነት ፍፃሜ ወዲሕ የነበረዉ የኢትዮጵያ ታሪክ የዲፕሎማሲ፤ የሰላማዊ ዉሕደት፤ የቅኝ ግዛት ይባል የጦርነት ድር-ማጉ የዚያች ሰሜናዊ ግዛት የማን-ምንነት ጣጣ ነዉ።
የኢትዮ-ኤርትራ ጣጣ
ዜና መጽሔት
የባድመ ነዋሪዎች ተቃውሞ ሰልፍ፣ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ብሔራዊ ንቅናቄ ተቃውሞ፣የኢትዮጵያ አንድነት ኮንግረስ ፓርቲ ተመሰረተ፣ ዓለም ዓቀፉ የመገናኛ ብዙሃን መድረክ በጀርመን
ባድመ፣ ግዙፍ ተቋማት ለሽያጭ፣ ሹም ሽርና ሌሎችም
ሳምንቱ የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴ ተጠቃሚዎችን ትንፋሽ ያሳጣ ይመስላል። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መነሳቱ፣ ግዙፍ አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን በከፊል እና ሙሉ ለሙሉ ለአክሲዮን ሽያጭ ዝግጁ እንደኾኑ መነገሩ፣ በደህኅንነቱ እና መከላከያው የአመራር ለውጥ መደረጉ ብሎም የአልጀርሱ ስምምነትን በተመለከተ የተሰጠው ውሳኔ ያለ ፋታ አነጋግሯል።
የኢሮብ ሕዝብ ተቃዉሞ
የኢሕአዴግ ሥራ-አስፈፃሚ ኮሚቴ ባለፈዉ ማክሰኞ ባሣለፈዉ ዉሳኔ መሠረት ኢትዮጵያ የኢትዮ-ኤርትራን የሠላም ዉል እና የድንበር አካላይ ኮሚሽኑን ዉሳኔ ገቢር ታደርጋለች
የኢትዮጵያውያን አስተያየት
የኢትዮጵያውያን አስተያየት
የኢትዮጵያ ውሳኔ እና ኤርትራውያን
የኢትዮጵያ ውሳኔ እና ኤርትራውያን
የኢህአዴግ ውሳኔና የአረና ተቃዉሞ
«የኢህአዴግ ውሳኔ ሉአላዊነትን የሚደፍር ነው፤» አረና ትግራይ
የኢትዮ ኤርትራ ድንበርና የኤርትራ መንግሥት
የኢትዮ ኤርትራ ድንበርና የኤርትራ መንግሥት
የኢትዮ ኤርትራ የድንበር ጉዳይ
የኢትዮ ኤርትራ የድንበር ጉዳይ
ሙሉ ስርጭት
የዓለም ዜና ረቡዕ ፤ ግንቦት 29፤ 2010 ዓ,ም
ዜና መጽሔት
የኢትዮ ኤርትራ የድንበር ጉዳይ፣ የኢሕአዴግ ውሳኔዎችና የሕዝብ አስተያየት፣ ከቤንሻንጉል እና ከኦሮሚያ የተፈናቀሉ ዜጎች የሚገኙ አሳሳቢ ሁኔታ
ኢትዮጵያ የአልጀርሱን ስምምነት ለመተግበር ወሰነች
የአልጀርሱ ስምምነት ጦርነቱን ቀጥታ ውጊያውን ቢያስቆምም ዘላቂ ሰላም ለማውረድ እስካሁን የጠቀመው ነገር የለም
ስደተኞችን የማንሳት ዘመቻ በፓሪስ
የፓሪስ ከተማ ባለሥልጣናትም ስደተኞቹን ማንሳቱ በመሳካቱ ረክተናል ብለዋል።
የግንቦት 18 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
ኤርትራ ነፃነት፤ ጦርነት፤ ድሕነት እና ስደት
። ከቅርብ ዓመታት ወዲሕ ሥለ ፕሬዝደንት ኢሳያስ ጤና ማጣት የሚናፈሰዉ አሉባልታ እየተደጋገመ ነዉ። ሰዉዬዉ አንድ ቀን አንድ ነገር ቢሆኑ ምናልባት ለዉጥ ሊመጣ ይቻላል ባዮች አሉ።
ዜና መጽሔት
የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ መግለጫ፣ የጎርፍ ስጋት በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች፣ የኤርትራ 25ኛ ዓመት የነፃነት ዕለት፣ ድህረ ነፃነት ኤርትራ፣ ውጤት ያላስገኘው የደቡብ ሱዳን ውይይት
ድህረ ነፃነት ኤርትራ
በዛሬው ዕለት 27ኛው የኤርትራ ነፃነት በዓል እየተከበረ ነው።
ኢትዮጵያ ከፍተኛ የብድር ጫና ሥጋት አለባት ተባለ
ኢትዮጵያ ከፍተኛ የብድር ጫና ሥጋት አለባት ተባለ
የኢትዮ-ኤርትራን ችግር መፍታት ያልተቻለው በመሪዎች ግትርነት ነው- ኃይለማርያም ደሳለኝ
አቶ ኃይለማርያም ስለ የኢትዮ-ኤርትራ የድንበር ግጭት፣ ኢትዮጵያ እና ግብጽ በአባይ ወንዝ ላይ ስላላቸው ውዝግብ እንደዚሁም ስለ ደቡብ ሱዳን የእርስ በእርስ ጦርነት ተጠይቀዋል።
የሚያዝያ 20 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የያማሞቶ ጉብኝት
ቃል አቀባይዋ አክለዉ እንዳሉት ያማሞቶ ከኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ጋር የሁለቱን ሐገራት ግንኙነት እና ያካባቢዉን ሠላም አንስተዉ ይነጋገራሉ።
2018 የፕረስ ነፃነት
ኢትዮጵያም መሪ ተለዉጧል። ብዙ ጋዜጠኞችም ተፈትተዋል። አምና ከነበራት ደረጃ ግን አልተሻሻለም። ከዓለም 150ኛ። ለምን? ፍሮዠር መልስ አላቸዉ።
የዶናልድ ያማሞቶ የአፍሪቃ ቀንድ ጉብኝት
የዩኤስ አሜሪካ የአፍሪቃ ጉዳይ ረዳት ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ዶናልድ ያማሞቶ በኤርትራ፣ ጅቡቲ እና ኢትዮጵያ የአንድ ሳምንት ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛሉ።
የሚያዝያ 14 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
ዶናልድ ያማማቶ ወደ ኤርትራና ኢትዮጵያ ሊጓዙ ነው
ዶናልድ ያማማቶ ወደ ኤርትራና ኢትዮጵያ ሊጓዙ ነው
ዶ/ር አብይ በመጀመሪያ ንግግራቸው ይቅርታ ጠይቀዋል
መንግሥታቸው ብሶቶችን በኃይል ሳይሆን በውይይት እንደሚፈታ እና የህግ የበላይነት እንዲስፍን ማሻሻያዎችን እንደሚያደርግ ቃል ገብተዋል።
የጥር 24 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
ኔዘርላንድስ የኤርትራን ዲፕሎማት ማባረሯ
ኔዘርላንድስ የኤርትራን ዲፕሎማት ማባረሯ
«ሊሸጡን ነው» አፍሪቃውያን ስደተኞች ከእስራኤል
እስራኤል በዐሥር ሺህዎች የሚቆጠሩ ኤርትራውያን እና ሱዳናውያን ስደተኞችን በግዳጅ ከሀገር ለማስወጣት መወሰኗን ተከትሎ ስደተኞቹ እስራኤል «ልትሸጠን ነው» ሲሉ ስጋታቸውን ገልጠዋል።
የግብጽ እና ሱዳን ሰሞነኛ እንቅስቃሴ ትኩረት ስቧል
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ይፋዊ ጉብኝት ለማድረግ የፊታችን ረቡዕ ወደ ግብጽ ያመራሉ።
የጥር 2 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የጥር 1 ቀን 2010 ዓ.ም. የዜና መፅሔት
ሱዳን ከኤርትራ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር ዘጋች
የከሰላ አገር ገዢ ወደ ኤርትራ የሚያሻግሩ ሁሉም ድንበሮች ከታህሳስ 27 ምሽት ጀምሮ እንዲዘጉ ድንጋጌ አስተላልፈዋል፡፡
የታኅሣሥ 28 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
Previous page
Page 8 of 12
Next page