1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አንድ ለአንድ፤ ቆይታ ከኢንጅነር ይልቃል ጌትነት ጋር

ዓርብ፣ ታኅሣሥ 11 2017

በተለያዩ ፓርቲዎች በመስራችነትና በሃላፊነት አገልግለዋል። በኢትዮጵያ በተፈራረቁ መንግስታት ላይም ብርቱ ትችቶችን በመሰንዘር እንደሚታወቁ ብዙዎች ይስማማሉ። በተለያዩ ጊዚያትም የሐሰት ክስ ተመስርቶባቸው ዘብጥያ ወርደዋል።

https://p.dw.com/p/4oMjT
እአአ በ27.4.2014 ሰማያዊ ፓርቲ በጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ኢንጅነር ይልቃል ከፖሊስ ጋር ሲጋፈጡ
እአአ በ27.4.2014 ሰማያዊ ፓርቲ በጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ኢንጅነር ይልቃል ከፖሊስ ጋር ሲጋፈጡምስል DW

አንድ ለአንድ፤ ቆይታ ከኢንጅነር ይልቃል ጌትነት ጋር

በተለያዩ ፓርቲዎች በመስራችነትና በሃላፊነት አገልግለዋል። በኢትዮጵያ በተፈራረቁ መንግስታት ላይም ብርቱ ትችቶችን በመሰንዘር እንደሚታወቁ ብዙዎች ይስማማሉ። በተለያዩ ጊዚያትም የሐሰት ክስ ተመስርቶባቸው ዘብጥያ ወርደዋል። አሁን ደግሞ በዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ ይኖራሉ። ኢጅነር ይልቃል ጌትነት። 

ለምን አሜሪካ መኖርን መረጡ? በሚሰነዝሯቸው ትችቶች ምክንያት የደረሰባቸው ነገር፤ የእስርቤት ህይወታቸው በመጠኑ ዳሰሳ ያደረግንበት ቃለምልልስ የማድመጫ ማዕቀፉን በመጫን ሙሉ ዝግጅቱን እንድትከታተሉት በአክብሮት እንጋብዛለን።

ዮሃንስ ገብረእግዚአብሄር

ሽዋዬ ለገሰ