አርቲስት ተስፉ ብርሃኔTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoYohannes G/Egiziabiher23 ጥቅምት 2007እሑድ፣ ጥቅምት 23 2007በበርካታ የመድረክ፣ የቴሌቪዥን እና የሬዲዮ ድራማዎች እንዲሁም የፊልም ሥራዎች ላይ በተዋናይነትም በአዘጋጅነትም በመሳተፍ ይታወቃል። ገመና እና አሁን ደግሞ ዳና በተሰኙ የቴሌቪዥን ተከታታይ ድራማዎች ላይ በመሪ ተዋናይነት በመሳተፍ ላይ ይገኛል።https://p.dw.com/p/1Dfp9ማስታወቂያ