ፖለቲካኢትዮጵያብሔራዊ ምክክር ዓላማዉና ገቢራዊነቱ በኢትዮጵያ- ቃለ መጠይቅTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካኢትዮጵያMohammed,Negash27 ግንቦት 2016ማክሰኞ፣ ግንቦት 27 2016አቶ ባይሳ ዋቅወያ የቀድሞ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዲፕሎማት፣ የሕግ ባለሙያ ናቸዉ።የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምክክር መጀመሪያ ሲዘጋጅም እንደ ባለሙያ ተሳታፊ ነበሩ።«ኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ ታሪክ ባለቤት፣ የሊግ ኦፍ ኔሽን፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መሥራች ሐገር ሆና ለምንድነዉ ኢትዮጵያዉያን አንድ ሐገረ-ብሔር መፍጠር ያልቻልነዉ?---ለምድነዉ ተከታታይ መንግሥታት ይኸን ነገር ሰርተዉበት አንድ የሆነ ሐገራዊ ማንነትን እንድንፈጥር አላስቻሉንም---» ይላሉhttps://p.dw.com/p/4gdb0ማስታወቂያ« -አሁን ኢትዮጵያ ዉስጥ እንደሚታየዉ የፖለቲካ ሥልጣን ጥያቄ፣ ከፖለቲከኞች ጋር ድርድር፣ መንግስት ብቻዉን ሥልጣን ወሰደ---ይኸ ከብዙ ጥያቄዎች አንዱ ነዉ።--የፖለቲካ ፓርቲዎች እነሱ ራሳቸዉ የችግሩ አካል ናቸዉ።» ሙሉ ቃለ መጠይቁን ያድምጡ